ለእነሱ ጣመ እንጂ እኛንስ ገደለን!

 

የኢሕአፓ ልሳን (ዴሞ፡ ቅጽ 39፣ ቁጥር 5):  ለዚህም ነው የወያኔ ጸረ-ህዝብነትና ጸረ-ኢትዮጵያነት ቅንጣትም ባልተቀየረበት–እንዲያውም በባሰበት፤ ሀሞትን ዋጥ አድርጎና ቀበቶን አጥብቆ ይህን አስከፊ ሥርዓት ወደ መቃብሩ ለመሸኘት መተባባርና መነሳት የሚያስፈልገው። ይህን ግዳጅ ግን ዛሬም አናይም አንቀበልም ብለን–ያውም በ1997-ኡ ምርጫ ጊዜ ታፍሰው የታጎሩት ብዙዎቹ ሳይፈቱ– ወደ አዲስ የወያኔ መፈንጫ (ምርጫ) ለመግባት መነዳቱ፣ ያውም ደግሞ ያኔ ከተነሱት ጥያቄዎች መካከል መለስተኛ የሆነውን “የምርጫው ሕግ ይሻሻልን” እንኳ ለማንሳት ድፍረቱን ማጣት የሚያስወቅስ ነው።  ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ…