ምስጋና

የወንድማችን የተገኘ ሞገስ የቀብር ሥርዓት ሰኞ መጋቢት 28 ቀን 2012 (April 6, 2020) በሰላም ተከናውኗል።

ስልክ በመደወል ላጽናናችሁንና ለቀብሩ ሥነ ሥርዓት ላደረገላችሁን እርዳታና ትብብር ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን ይድረሳችሁ እንላለን።


ቤተሰቦቹ፤ ጓዶቹና ጓደኞቹ