በሰደት ከኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ የቀረበ የድጋፍና የርዳታ ጥሪ

 

ለአንድ አገር ሁለንተናዊ ዕድገት የሲቪል ማህበራት አመርቂ ተሳትፎ በሁሉም መስክ ወሳኝ ድርሻ እንዳለው ይታመናል። በዚህ ረገድ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር (ኢመማ) ለአገሪቱ ያበረከተው ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ በጎ አስተዋጽኦ ቀላል የማይባል ነው። ይህ በእንዲህ እንዳለ ማህበሩ የመምህራንን ሙያ ክብርና ጥቅም ለማስጠበቅ ፣ የትምህርቱን ጥራትና በእኩልነት መዳረስን ተግባራዊ ለማድረግ፣ የመልካም አስተዳደርና ፍትህ መስፈንን እውን ለማድረግ፣ ባጠቃላይ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እንዲገነባ ለማገዝ በነፃነት መደራጀትን ቅድሚያ ሰጥቶ በመንቀሳቀሱ አመራሩም ሆነ አባላቱ ዘርፈ ብዙ መሰዋዕትነት ከፍለዋል።እየከፈሉም ነው።  ሙሉውን ጥሪ ያንብቡ…