http://www.debteraw.com/wp-admin/edit.phpየሀይሉ / ገሞራውን አስከሬን ወደ ሀገር ለመላክ የተሯሯጡት ሰዎች እውን የገሞራውን ኑዛዜ በተመረኮዘ ነው? እውነታ!

ከዘነበ በቀለ: …ነገሩን አወላግደው ለማቅረብ የፈለጉ ግለሰቦች ቪኦኤን ጨምሮ ግጥሙን እንደኑዛዜው በማስመሰል በንባብ ሲያቀርበው ትንሽ እንኳ የማጣራት እርምጃ ልውሰድ አለማለቱ ትዝብት ውስጥ የሚጥለው ነው። … የሚያሳዝነው አሟሟቱ በውል ሳይታወቅ፣ ንብረቱ በህግ ሳይከበር በወንድሞቹ ልጆች አሽቃባጭነትና በአንዳንዶች ቸፍቸፍታ ገሞራው ባልፈቀደው ሁኔታ እንዲቀበር መሆኑ ያሳዝናል። ሆኖም ግን ታሪክና ትውልድ ሲያስታውሱት እንደሚኖሩም ጥርጥር የለውም።  ሙሉውን ያንብቡ…