Home

ህወሓት/ወያነ እና የትግራይ ሕዝብ

ከደብተራው ዝግጅት ክፍል ማስታወሻ: ይህ ጽሁፍ አቶ ነብዩ ያሬድ እ/ኤ/አ በጁላይ ወር 2015 ልከውልን አትመነው ነበር። አሁንም ህፃናትን ሳይቀር  ሰላማዊ ዜጎችን ለሚገድል  ጸረ ህዝብ አገዛዝ በጭፍን እየደገፉ ሊከተል የሚችለውን አደጋ ማየት የተሳናቸው፣ በሌላም በኩል የትግራይ ህዝብን እና ህወሓትን አንድ አድርገው…

ልዩ ኃይል በሞያሌ ግድያ አካሄደ፣ የውጪ ምንዛሪ ዜሮ መሆን ከውጪ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ግዢዎችን ማስተጓጎሉ ተሰማ

ፍካሬ ዜና (መጋቢት 02 ቀን 2010 ዓ.ም.) ወያኔ በርካታ ሰዎችን እያሰሰ በብዛት ያሰረ መሆኑ ተነገረ  – ወጣቶች በብዛት እየታሰሩ ነው – የሶማሌ ልዩ ኃይል በሞያሌ ግድያ አካሄደ –  የሙት ከተማ አድማ በድጋሚ ይካሄዳል ተባለ – በአድዋ፣ የአድዋ በአል አከባበር ፍፁም…

የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ጋጋታ፤ የሕዝቡን ዐመፅ አይገታውም! በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የታወጀው ጦርነት ብርቱ ተቃውሞ ገጥሞታል!

በፍኖተ ዴሞክራሲ   የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ – የሀገራችን ሕዝብ ለአለፉት ሃያ ስድስት ዐመታት የተጫነበትን አንገፍጋፊ ዘረኛ አገዛዝ በመቃወም ከዳር እስከዳር ወሳኝ ትግል እያከሄደ፤ አይከፍሉ መሥዋዕት  ሲከፍል ቆይቷል።  በርካታ የሕዝብ ወገኖች፤ ሀገር ወዳድ ታጋዮች፤ የኅሊና  እስረኞች፤ የሃይማኖት አባቶች፤ ወጣቶችና አዛውንት መሥዋዕት በመክፈል፤…

ከ13 በላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላኖች ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ እንዲበሩ ታዘዘ

በመላው ኢትዮጵያ  በተለይም ጎንደር/ባህርዳር እና ወሎ  ውስጥ  የሚካሄደው ህዝባዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴ እየተጠናከረ ከመጣ ወዲህ፣ በንግድም ይሁን በግል የየብስ ማጓጓዣ ወደ ትግራይ መጓጓዝ አስቸጋሪ እየሆነ መጥቷል።  በዚህ እና  በተከተለው ፍርሃት ሰበብ ከአዲስ አበባና ከመሃል  ሀገር ወደ መቀሌ በአየር የሚጓዘው  ተጓዥ  ቁጥር…

ከአድዋ ድል እስከ 5ቱ ዓመት ጦርነት በወፍ በረር፡ ቀለም እና ብቀላ

ከዓለሙ ተበጀ – ከ1928 እስከ 1933 ባለው ጊዜ ኢትዮጵያ ከጣሊያን ወረራ ጋይል ጋር ያካሄደችው ጦርነት በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለው የቀለም ፍትጊያ በግልጽ አፍጥጦ እንዲያይ አድርጓል። ቀድሞውኑም አድዋን ትከትሎ ዋናዎቹ የአውሮፓ መንግስታት የነጭ ሃይል በጥቁር ሕዝብ የደረሰበት ሽንፈት አስቆጭቷቸውና በነሱም ቅኝ…

Thousands Still in prisons and Labor Camps

01 March 2018 (SOCEPP) – THE hue and cry about the release of a hundred or so political prisoners in Ethiopia has been proved a ruse as thousands of political prisoners including Moslem activists and the priests and monks of…

የደነቆሩ ዘረኞች፤ መደዴ ፖለቲከኞችና ቢጠቅሙ ትዝታዎች

ከሀማ ቱማ – “እትብቱ ተቆርጦ ካረፈበት ምድር፣ የሰው ልጅ ካልኖረ ከራሱ ህዝብ ጋር፣ ምን መቅኖ ያገኛል ያገር ልጅነቱ፣ በተዛባ ዕድሜ ከራቀ ከእናቱ።” ኃይሉ ገብረ ዮሐንስ (ገሞራው) በነሓሴ 1961 ዓ.ም. አንድ ዲሲ 3 አይሮጵላን ሰባት ሆነን ጠልፈን ወደ ሱዳን ስንገባ “በቅርቡ…

ከግባችን ለመድረስ ትግላችን ተጠናክሮ ይቀጥል

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) መግለጫ  –  የኢትዮጵያ ሕዝብ ለ27 ዓመታት በዘረኛና ፀረ ሕዝብ አገዛዝ ሲደማ፣ ሲታሰርና ሲሰቃይ፣ ሲገደል መቆየቱ ሁሉም ዜጋ የሚያውቀው አሰቃቂ እውነታ ነው። ሕዝባችንም ወያኔ ሥልጣን ከጨበጠ ጀምሮ ብቅ ጥልቅ ባለ መልኩም ቢሆን አስከፊውን አገዛዝ ለማስወገድ ትግል…

የኢትዮጵያ ወጣት አሁንም ታሪክ ሠሪ ነው!

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብታዊ ፓርቲ ወጣት ክንፍ ድርጅተ (ኢሕአፓ ወክንድ) Ethiopian Peoples Revolutionary Party Youth League (EPRP YL) –  ወያኔ ለ27 ዓመት ከወራሪ ሃይል ባልተለየ ሁኔታ አገረንና ሕዝብን ሲያደባይና በአራቱም ማዕዘን የኢትዮጵያን ጠላቶች ተደግፎ ሕዝቧን ሊያጨራርስና አገሪቱንም ከፖለቲካ መልካ ምድር ሊፍቅ…