ዳኛውማ የኢትዮጵያ ጭቁን ህዝብ ነው (ክፍል ሁለት)

ኢያሱ ዓለማየሁ (ኢሕአፓ) - ቀና ብሎ ሚገኝ ብርቅ እንጂ ነው ክብር፣ ተጎንብሶ ሚገኝ የወደቀ ነገር፤ የረከሰ ነገር። ጸጋዬ ገብረ መድህን ደብተራው (በኢሕአፓ ነጻ ሜዳ) በክፍል አንድ ለታደለች ኃይለሚካኤልና መላኩ ተገኝ (ሟቾች) በኢህ አፓ ላይ ላሰራጩት ....

Continue reading

ዳኛውማ ሁሌም የኢትዮጵያ ጭቁን ህዝብ ነው

ኢያሱ ዓለማየሁ (ኢሕአፓ) - በቅርቡ የመጀመሪያው አንጃ መሪ የነበረው የብርሃነ መስቀል ረዳ ባለቤት የነበረችው የታደለች ኃይለሚካኤል "ዳኛው ማነው" የሚል መጽሃፍ ታትሞ ኢትዮጵያ በገበያ ላይ ውሏል። ጥራዝ ነጥቁ የወያኔ ኮለኔል ኢሕአፓን ማጥቂያ አንድ መረጃ ሙሉ ያገኘ ....

Continue reading

ከታገሉ ፀንቶ፤ የጀግኖችን ገድል አድምቆ!!

ዴሞ የኢሕፓ ልሳን (ቅጽ 41 ቁ. 1 መስከረም 2013 ዓ.ም) - . . . አሮጌው ዓመት አልፎ መስከረም ሲጠባ በሥሙ እየማሉና እየተገዘቱ መልሰው እሱኑ ሲያስፈራሩትና ሲገድሉት፤ ሲያስርቡትና ሲያፈናቅሉት መኖራቸውን አውቆና ተረድቶ ሕግና ሥርዓት ሲጣስ፤ ሰብአዊ ....

Continue reading

የት ደርሰናል?

ዴሞ (ቅጽ 45፣ ቁ 5፣ ሐምሌ 2012) - . . . በድጋሚ አጽንኦት ሰጥቶ መገንዘብ የሚያስፈልገው ሀገር መገንባት ታላቅ ራዕይ ይዞ ለሚነሳ የሚከብደውን ያህል፣ በአንፃሩ ማጎብደድና ራስ ወዳድነት ስር ከሰደደ በጥቂት ህሊናቢሶች በቀላሉ ሊፈርስ ይችላል። ....

Continue reading

አስሩ የዘር ፍጅት ደረጃዎች እና ኢትዮጵያ

ከዓለሙ ተበጀ - በዓለማችን የሚካሄዱ የዘር ፍጅቶችን የሚከታተለው Gnocide Watch ፕሬዚዴንት ግሪጎሪ ኤ ስታንተን የዘር ፍጅት ሊከሰት መሆኑን የሚያመላክቱ 10 ክስተቶችን/ምልክቶችን ዘርዝረዋል። እነኝህም ሲከሰቱ ልብ ማለት ጉዳዩ በቀጥታ ለሚመለከተው ህብረሰሰብም ሆነ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በጊዜና ....

Continue reading