የገሞራውን አስክሬን ለወያኔ አሳልፎ ለመስጠት ስለሚደረገው ደባ ተጨማሪ ዘገባ

የታላቁን ኢትዮጵያዊ የጥበብ ሰው የኃይሉ ገብረዮሐንስን (የገሞራውን) አስክሬን ለወያኔ አሳልፎ ለመስጠት የሚደረገው ደባ አሁንም ተጠናክሮ ቀጥሏል።  ውስጥ አወቅ ምንጫችን እንዳረጋገጠልን፣ የደባው አንቀሳቃሽ ቡድን ስዊድን፣ ስቶክልሆም ውስጥ ሰሞኑን ስብሰባ አድርጎ ለወያኔ ኤምባሲ አቀረበ የተባለው ጥያቄ ከታላቁ ....

Continue reading

ታላቁ ገሞራውን አሳልፈው ለወያኔ ሰጡት !

እሪ በይ ምድሪቷ! እሪ በይ ኢትዮጵያ! ዕድሜ  ልኩን ሶስት ስርዓቶችን ሲዋጋና ሲታገል፤ በዚህም የተነሳ መከራ ሲቀበል የቆየውን ታላቁን ገጣሚና ደራሲ ኃይሉ ገብረ ዮሐንስ  (ገሞራውን) ለርካሽ ጥቅም የተገዙና ለወያኔ የሰገዱ የራሱ ዘመዶች አረፈ በሚል ለጠላቱ ወያኔ ....

Continue reading

ኮከብ እም ከዋክብት ይሄይስ ክብሩ

ደቂቀ ገሞራ፡  ገሞራው በበረከተ መርገም ባነሳቸው ጭብጦች ጠቅለል ተደርገው ሲታዩ የሰው ልጅ በእድገቱ፣ በሥልጣኔው የፈለሰፋቸው ቁሶችና የፈለሰማቸው ይትበሀሎች ለሰው ልጅ ጠቀሜታነት መዋላቸው ቀርቶ ለሰው ልጅ ጥፋትና ውድመት መዋላቸውንና ይህን እኩይ ድርጊት አስፈጻሚና ፈጻሚዎችን ኮነነ፡፡ እረገመ፡፡ ....

Continue reading

ገሞራው በቃሉ ህያውነት ለዘላለም ይኖራል (ግጥም ከዘነበ በቀለ) ሞት ራስዋ ትደፋ እንጂ ኃይሉ አይሞትም! (ከዶ/ር በቀለ ገሠሠ ማስታወሻ ግጥም) ዓለም በቃኝ አለ (ለጋሼ ገሞራው ከአበራ ለማ ግጥም)

Continue reading

በዝነኛው ኃይሉ ገብረ ዮሐንስ (ገሞራው) ዜና እረፍት የተነሳ

ከኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ:  እውቁ ገጣሚ፥ ታላቁ ደራሲና ግዙፉ የሀገራችን ቅርስ ለረጅም ዓመታት በስደት መከራውን ሲያይ በቆየበት በስቶክሆልም (ስዊድን) ከተማ በዚህ ሰሞን አርፏል። ታዋቂዋንና አቻ የሌላትን በረከተ መርገምንና በርካታ ሊሎች የግጥም መድበሎችንና ድርሰቶችን ያቀረበው ኃይሉ በቤተ ....

Continue reading

ሲነድ ሲቃጠል የሚስቅ እሳት ነው! ጋሼ ኃይሉ ገሞራው አልሞተም !

ሀማ ቱማ፡  እውነቱን ለመናገር ታላቁን የኪነት ሰው ጋሼ ብዬው አላውቅም። ኃይሉን ኃይሉ ወይም ገሞራው ነበር ብዬ የምጠራው።የነበረኝ አክብሮት ግን ቅንጣትም ሳይቀንስ። ገሞራው ያኔ በዚያ ጊዜ ለእኛ ወጣቶቹ ዕንቁ አርአያችን ነበር። ተራማጅ የኢትዮጵያ ተማሪዎች አንቀሳቃሶች፤ የመሬት ....

Continue reading