የወያኔ አገዛዝ ለአማላጆች የሚከፍለው ወጭ ከፍተኛ ነው

ከፍኖተ ሬዲዮ (ሚያዚያ 20 ቀን 2009 ዓ.ም.) – ለሎቢ ከፍተኛ ወጭ ከሚያወጡ የአፍሪካ ገዥዎች መካከል የወያኔ አገዛዝ ከፍተኛ ነው ተባለ – በቅርቡ የወጣው የአፍሪካ ሀብት ሪፖርት በኢትዮጵያ የሚሊዮነሮች ብዛት 3100 የደረሰ መሆኑን ገለጸ – የተመድ የሰብአዊ መብት ተቋም ኃላፊ ኢትዮጵያን…

የድርቁ ሁኔታ አሳሳቢ ሆኗል

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (ሚያዚያ 12 ቀን 2009 ዓ.ም.) – የድርቁ ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑን ደርሰው የተመለሱ የርዳታ ድርጅቶች ሰራተኞች እየገለጹ ነው – የወያኔና የግብጽ ባለስልጣኖች ከሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በሁለቱ መካከል ያለው ችግር መፈታቱን አያሳይም ተባለ – የወያኔው ሰብአዊ መብት…

የነዳጅ እጥረት እየተባባሰ ነው

(ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ) – የነዳጅ እጥረት እየተባባሰ ነው ተባለ – የተምች መንጋ በሌሎች ቦታዎች ተስፋፋ – ፈለገ ዮርዳኖስ የሚባለው ድርጅት ነዋሪዎችን እያስመረረ ነው – በአቶ በቀለ ገርባ ላይ ይቀርባል የተባለው መረጃ ሳይቀርብ ቀርቷል – በሻዕቢያና በወያኔ መካከል…

ህይወት በቀጠፈው ቆሻሻ ላይ ሌላ ቆሻሻ – – –

ወጣቶችን ሥራ የማስያዝ ዕቅድ እንዳልሰራ ታወቀ   – የቀላል ባቡር አገልግሎት ከፍተኛ ችግር እየገጠመው ነው – ቆሼ ላይ አሁኑም ቆሻሻ እየተጣለ ነው – ወደ አውሮፓ የሚሄዱ አፍሪካውያን ስደተኞች በባርነት እየተሸጡ ነው ተባለ:: ወጣቶችን ከሥራ አጥነት ለማላቀቅ ከፍተኛ እመርታ ተገኝቷል በማለት የወያኔ…

Tamrat in the Cyclops’ Cave

The Odyssey Project: My Name Is Nobody (BBC Radio 4): Reading Homer, the poet Alemu Tebeje was struck by how much the Cyclops’ cave was like the Ethiopia that he had to leave. His poetic drama follows Tamrat as he…

የወያኔ አገዛዝ የመቀሌን የሰማዕታት ሐውልት በ700 ሚሊዮን ብር ሊያቆነጅ ነው

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (ሚያዚያ 2 ቀን 2009 ዓ.ም.) – የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሕጽናት መርጃ ተቋም በኢትዮጵያ እርዳታ ስለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ዝርዝር መረጃ አቀረበ – የወያኔ አገዛዝ የመቀሌን የሰማዕታት ሐውልት በ700 ሚሊዮን ብር ሊያቆነጅ ነው – የወያኔ ጭምብል ኢሕአዴግ የሚካሄደው…

አህያ ፈጅ ቄራ

(ከነቅዓ ጥበብ)567

አህዮችን የሚያርድ፣ ሌጦም የሚያወጣ፣
አህያ ፈጅ ቄራ፣ በኢትዮጵያ መጣ።
የአህያ ሥጋ፣ “ካልጋ ሲሉት አመድ፣”
በዘመነ ቻይና፣ ታላቅ ታናሽ ሆኖ፣ ጮማው ሲወራረድ፣
እንግዲህ ምን ይላል?!  የዘመኑ ትውልድ።

ሙሉውን ግጥም ያንብቡ

እኛ እና እነሱ

 (ከባላንገብ) –  ኢሕአፓ የሚታገለዉ ለህግ የበላይነት ነዉ በመሆኑም ተተቸሁ ተጠየኩ አላለም አይልምም። ነገር ግን ብዙ ጊዜ የሚስተዋለዉ፣ የተጎዳዉን የሞተዉን፣ ሰቆቃ የደረሠበትን፣ ስየል የተፈፀመበትን፣ ለማሰብ የሚከብድ ስቃይ የተቀበለዉን፣ ተበዳዮን  ሟቹን እና ተጉጅዉን ኢሕአፓን እንከሳለን፣ እንጠይቃለን የሚሉት፣ አንድም እራሳቸዉ ተጠያቂ መሆን የነበረባቸዉ…

በኢትዮጵያ የተቅማጥ በሽታ እየተስፋፋ ነው

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ  አንድነት ድምጽ  (መጋቢት 26 ቀን 2009 ዓ.ም.) – የጋምቤላው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ፍርድ ቤት ቀረበ – በስዊድን ዜጎች ተዘጋጅቶ በይፋ የተሰራጨው ዶክመንተሪ ፊልም ትኩረት እያገኘ መሆኑ ታወቀ – ወያኔ በርካታ ጋዜጠኞችን ማሰሩ ተጋለጠ – በኢትዮጵያ የተቅማጥ በሽታ…

ፈውስ የምትፈልግ አገር

(በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ) – “አገዛዙ ስለ ተወጠረ መውጫ ቀዳዳ ለማግኘት ሲል ዕርቅና ድርድር እያፈለገ ነው።” የሚለው ከንቱ ማዘናጊያና የጊዜ መግደያ ትጥቅ አስፈች ሆኖ ቀርቷል። “ተጨፈኑና ላሞኛችሁ” የሚለው ዘዴ፤ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ቀርቶ፤ በጋርዮሽ ሥርዓት ለሚኖር ኅብረተስብ እንኳ አይሰራም። ኢትዮጵያን…