ወጣቱ ትውልድ ዛሬም የኢትዮጵያ ሕዝብ ተስፋ ነው (በምሥራቅ አፍሪካ የኢሕአፓ ቅርንጫፍ የተዘጋጀ)ወጣቱ ትውልድ ዛሬም የኢትዮጵያ ሕዝብ ተስፋ ነው (በምሥራቅ አፍሪካ የኢሕአፓ ቅርንጫፍ የተዘጋጀ)

በወያኔ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሰበብ አየር መንገዱ ችግር ላይ ነው፣ የህትመት ውጤቶች መሸጫ መደብር ባለቤት ታሰሩ

ከፍኖተ  ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (ታህሳስ 3 ቀን 2009) – የወያኔ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ባመጣው ቀውስ ምክንያት አየር መንገዱ ችግር ሊገጥመው ነው – የወያኔ አገዛዝን የሚተቹ መጽሀፍትና ጋዜጦችን ይሸጥ የነበረው መደብር ባለቤት ሰሞኑን ከታሰሩት መካከል አንዱ ናቸው – በፓርላማ ውስጥ…

በጎንደር የተለያዩ ቦታዎች የሕዝባዊ ኃይሎች ፀረወያኔ ተጋድሎ ቀጥሏል

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ኅዳር 30 ቀን 2009 ዓ.ም.) በጎንደር የተለያዩ ክፍሎች በሕዝባዊ ኃይሎች እየተካሄደ ያለው ተጋድሎ ተጠናክሮ መቀጠሉ ከየቦታው ከሚደርሱን ዜናዎች ማወቅ ችለናል። በታችና ላይ አርማጭሆ እንዲሁም በወልቃይት ጠገዴና በወገራ የተለያዩ ቦታዎች እንቅስቃሴዎቹ መቀጠላቸው ሲነገር በተለያዩ ቦታዎች…

ወቅታዊ ዜና ከፍኖተ ዴሞክራሲ

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ  (ኅዳር 29 ቀን 2009 ዓ.ም.) – የኢንተርኔት አገልግሎት ክፍያ አልቀነሰም ተባለ – የወያኔ ጦር ከሶማሊያ የወጣው ሕዝባዊ አመጹን ለማፈን አይደለም በማለት የወያኔ መኮንኖች እያስተባበሉ ነው – የአለም አቀፍ የእርሻ ልማት ፕሬዚዳንት አፍሪካ በድህነት በዓለም…

የሽግግር ወቅት

ዴሞክራሲያ የኢሕአፓ ልሳን (ቅጽ 42፣ ቁ. 2፣ ጥቅምት/ ኅዳር 2009) – በማንኛውም የሥርዓተ ማኅበር ልውውጥና ሂደት የሚተላለፍ ኅብረተሰብ፣ ተወደደም ተጠላ፤ የሽግግር ወቅት የሚያስፈልገው መሆኑ አያከራክርም። ለዚህም በቂ ምክንያቶች ይኖራሉ። በቅርቡ የሀገራችን ታሪክ እንኳን ሦስት ተፃራሪ ሥርዓቶች፣ ባለፈው ግማሽ ምዕተ ዓመት…

መስከረም ሲጠባ ሕዝባዊ ትግሉ ጎመራ

ዴሞክራሲያ የኢሕአፓ ልሳን (ቅጽ 42 ቁ.1፣ መስከረም 2009 ዓ.ም.) –  አዲስ ዓመት እኛ ኢትዮጵያዊያን በሐዘንም ሆነ በደስታ በአንድነት የምንቆምበት፤ የፅናታችን፤የመተሳሰብ፤ የመከባበርና የመቻቻል ባህላችን፣ ኢትዮጵያዊነታችን ከአፅናፍ እሰከአፅናፍ የሚገለፅበት ክቡር ፀጋ ሆኖ ለረጅም ጊዜ የቆየ ሲሆን የዘንድሮም ወርሃ መስከረም ይህንን በተግባር አሳይቷል።…

የዓለም ባንክ ለወያኔ የብርን ዋጋ እንዲያስተካክል ሃሳብ አቀረበለት፣ አሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ለሚጓዙ ዜጎቿ ድጋሚ ማስጠንቀቂያ አወጣች፣ የሳዑዲ በጂቡቲ የጦር ሠፈር ለማቋቋም ማቀድ ግብጽን አሳስቧታል

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ኅዳር 28 ቀን 2009 ዓ.ም.)  – የዓለም ባንክ የብር ዋጋን እንዲያስተካከል ለወያኔ አገዛዝ ሀሳብ አቀረበ – የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ወደ ኢትዮጵያ ለሚጓዙ ዜጎቹ ድጋሚ ማስጠንቀቂያ ሰጠ – ሳዑዲ አረቢያ በጂቡቲ የጦር ሰፈር…

የወያኔ አሻንጉሊት ፍርድ ቤት ውሳኔ፣ በጎንደር የእንሰሳት ኮሌጅ ተማሪዎች ከትምህርት ታገዱ፣ የግብጽና የኢሳያስ ወዳጅነትና የወያኔ ማስፈራሪያነት

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (ኅዳር 23 ቀን 2009 ዓ.ም.) – የወያኔ ፍርድ ቤት ዳንኤል ሽበሽና አብርሃ ደስታ የከሰሱበትን ጉዳይ ለመከራከር እንዲታሰሩ ሲወስን እነ ሃብታሙ አያሌውን በነጻ ለቋቸዋል – በጎንደር ታስረው የነበሩ የእንስሳት ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች ለአንድ ዓመት ከትምህርት ገበታ…

ነፍስ ገዳይዋን ታውቃለች! ነፍስ ተአምር ቀታሊሃ!

(በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅ) – ሀገርና ሕዝብ፤ አንድም ሁለትም ናቸው። አንዱን ከሌላው ለይቶ ማየት ያስቸግራል። በብዙ ሀብሎች የተሳሰሩ፤ የተዋኻዱ ናቸውና! ያንዱ አለመኖር፤የሌላውን አለመኖርን ያስከትላል። ሀገር ማለት፤ መሬቱና አፈሩ፤ ጋራና ሸንተረሩ፤ ወንዙና ባህሩ፤ ብቻ የሚመስላቸው ይኖሩ ይሆናል። ይኽ አባባል ግን…