የልዴቱን ሰላይነት፣ የዓላሙዲንን ዘረፋ የሚያጋልጠው መደመጥ ያለበት ቃለ ምልልስ

ከዓመታት ቀደም ሲል ጀምሮ፣ ልዴቱ አያሌው በተቃዋሚው  ጎራ  የተተከለ የወያኔ  ሰላይ መሆኑን  በመግለጽ  አፍቃሪ ኢሕአፓ  የሆኑ  የተለያዩ ጋዜጦች፣ ድረገጾችና  የማህበራዊ መገናኛዎች የሚከሱት  መሆኑ  ይታወሳል።  የወያኔንና  የምዕራባዊያን አማካሪዎቹን የረቀቀ ተንኮልና አፈና  ልብ ያላሉ ብዙ የዋሃንም ይህንኑ ማስጠንቀቂያ  ቸል ሲሉት፣ አንዳንዶቹም የልዴቱ…

እምቢታው ቀጥሏል፣ የወያኔ ባለሥልጣናት ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ፣ የነዳጅ እጥረት . . .

ፍካሬ ዜና ታህሣሥ 22 ቀን 2010 ዓ.ም. (31 December 2017) – በተለያዩ አካባቢዎች ወያኔ ሕዝብ መጨፍጨፉ ተነገረ – የጎዳና ኗሪዎች ሞት እየጨመረ መሄዱ ታወቀ – የወያኔ ክፍፍል ወደ እርስ በእርስ መጠፋፋት እየተሸጋገር ነው ተባለ – ኮሌራ በተለያዩ አካባቢዎች መከሰቱ ተሰማ…

ለነፃነት መሰዋት አኩሪ ታሪክን ለአገርና ለሕዝብ ማስተላለፍ ነው!! ትግሉ ሳያቋርጥ ተፋፍሞ ይቀጥል

(በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አስተባባሪ ኮሚቴ) – የወያኔ አጋዚ ጦር በምስራቅ ሐረርጌ በጨለንቆ ሕዝባችን ላይ የወሰደውን ግድያ በማውገዝ ገዳዩ የአጋዚ ጦር አዛዦች ለፍርድ እንዲቀርቡ፣ በተለያዩ ዩኒቨርስቲ ውስጥ በሚማሩ ተማሪዎች ላይ የአጋዚ ጦር የፈጸመውን ግድያ፣ ድብደባ፣ እስራትና የትምህርት ሂደት ማደናቀፍን በጥብቅ…

ዕባብ ቆዳውን ቢሸለቅቅ፤ መርዛማነቱን አይለቅ!

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ራዲዮ – . . .  የትግራይ ክፍለ ሀገር ሕዝብም ሆነ ታጋዩ ክፍል፤ ከወገኑ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ሆኖ ተባብሮ እንደሚታገልና ሀገሩንም ከወያኔ አምባገነን አገዛዝ እንደሚያላቅቃት ሁኔታዎቹ ተመቻችተውለታል። ምን ጊዜም ቢሆን የትግራይ ሕዝብ፤ የቆየ ታሪኩም ሆነ መፃዒ…

የወያኔ ደም የማፋሰስ ተንኮል . . . በመተሀራ የስኳር መቀበር . . . የሀሰተኛ መዲሃኒት ሽያጭ መስፋፋት

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ፍካሬ ዜና ታህሣሥ 08 ቀን 2010 ዓ.ም.) – ወያኔ የዜጎችን ደም የማፋሰሱን ዘመቻ መቀጠሉ ተነገረ – በየዩኒቨርሲቲዎች የተቆሰቆሰው ግጭት እየሰፋ መሄዱ ተሰማ – ንፁህ ውሀ ማግኘት እንደ በረከት እየሆነ ነው – በመተሀራ የስኳር መቀበር…

ወያኔ በሐረርጌና በያቤሎ የሕዝብ ደምን ማፋሰሱ

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ፍካሬ ዜና – የውጪ ምንዛሪ እጥረት ወያኔን እግር ተወርች እየያዘው መሆኑ ተሰማ – የዓባይ ግድብ ወያኔን ብርክ እያስያዘው መሆኑ ተነገረ – ከወደብ ያልተነሳ ማዳበሪያ ከጥቅም ውጪ መሆኑ አነጋጋሪ ነው ተባለ – ከወደብ ያልተነሳ ማዳበሪያ ከጥቅም…