867 ተማሪዎች ከዩኒቨርስቲ ለማባረር ታቅዷል

የፍኖተ ዴሞክራሲ ዜናና ኃተታ - የተሾሙት ሚኒስትሮች የወያኔ ባለሟሎች መሆናቸው  - የወያኔው ኮማንድ ፖስት ባወጣው መግለጫ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንደሚቀጥል በአንደምታ  - የሃሮሚያ ዩኒቨርስቲ አስተዳደር 867 ተማሪዎች ለማባረር ማቀዱን ገለጸ - በኢትዮጵያ ዕድሚያቸው የገፋ ዜጎች ....

Continue reading

ቶኩማ (ሶኑማ)

ከባላንገብ ሚካኤል - አብይ አህመድ በወያኔ ብብት ዉስጥ ያደገ ብቻ ሳይሆን ከሃያ አመታት በላይ ከነርሱ ጋር ሰምሮ እና አብሮ በንፁሃን ዜጎች ላይ በተፈፀመዉ ወንጀል ሁሉ ሴሰኞ ከሆነዉ ከደብረፂዮን ባልተናነሠ መንገድ የተሳተፈ እና መጠየቅ ያለበት የወያኔ ....

Continue reading

የአካለ ስንኩል አሽከር ተጎንብሶ ይራመዳል

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅ ራዲዮ  በመጋቢት 20 ቀን  2010  ዓም  የተላለፈ  ሐተታ አንድ  የድኩማን አሽከር የሆነ ሰው፤  ተጎንብሶ መራመዱን  የተመለከቱ  ሌሎች ሰዎች ፤ ይኽንን ርምጃ ምን እንዳስመረጠው  ቢጠይቁት፤ "ጌቶቸን ቀና ብየ ለማየት ነው።"  ብሎ ....

Continue reading

የሕዝብ ትግል ግቡ የወያኔን ስርዓት ማስወገድ ነው

(ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ) - ራስን በማስቀየርና ገለባን ምርት አስመስሎ ለመሸጥ ወያኔን የሚደርስበት የለም።  ጮሌ፤ ዋሾ፤ ወንበዴና ዘረኛ ቡድን ነው። ሕዝባዊ መንግሥት ይመስረት፤ ሁሉን አቀፍ ዴሞክራሲያዊ ሽግግር ይደረግ ሲባል ጠቅላይ ሚኒስቴር ልንቀይር ነው፤ ....

Continue reading