የካቲትን ስናስታውስ

ዴሞክራሲያ:  የኢሕአፓ ልሳን (ቅጽ 43 ቁ.3 ጥር/የካቲት 2010) - ወርሃ የካቲት ከዛሬ 102 ዓመት በፊት አባቶቻችን በጣሊያን ቅኝ ገዥና ወራሪ ኃይል ላይ የተቀዳጁትንና የጥቁር ሕዝብ የጀግነነት ተምሳሌት የሆነውን የአድዋን ድል በከፍተኛ ኩራትና ወኔ የምናከብርበት እንዲሁም ....

Continue reading

የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ጋጋታ፤ የሕዝቡን ዐመፅ አይገታውም! በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የታወጀው ጦርነት ብርቱ ተቃውሞ ገጥሞታል!

በፍኖተ ዴሞክራሲ   የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ - የሀገራችን ሕዝብ ለአለፉት ሃያ ስድስት ዐመታት የተጫነበትን አንገፍጋፊ ዘረኛ አገዛዝ በመቃወም ከዳር እስከዳር ወሳኝ ትግል እያከሄደ፤ አይከፍሉ መሥዋዕት  ሲከፍል ቆይቷል።  በርካታ የሕዝብ ወገኖች፤ ሀገር ወዳድ ታጋዮች፤ የኅሊና  እስረኞች፤ የሃይማኖት ....

Continue reading

ከ13 በላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላኖች ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ እንዲበሩ ታዘዘ

በመላው ኢትዮጵያ  በተለይም ጎንደር/ባህርዳር እና ወሎ  ውስጥ  የሚካሄደው ህዝባዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴ እየተጠናከረ ከመጣ ወዲህ፣ በንግድም ይሁን በግል የየብስ ማጓጓዣ ወደ ትግራይ መጓጓዝ አስቸጋሪ እየሆነ መጥቷል።  በዚህ እና  በተከተለው ፍርሃት ሰበብ ከአዲስ አበባና ከመሃል  ሀገር ወደ ....

Continue reading

ከአድዋ ድል እስከ 5ቱ ዓመት ጦርነት በወፍ በረር፡ ቀለም እና ብቀላ

ከዓለሙ ተበጀ - ከ1928 እስከ 1933 ባለው ጊዜ ኢትዮጵያ ከጣሊያን ወረራ ጋይል ጋር ያካሄደችው ጦርነት በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለው የቀለም ፍትጊያ በግልጽ አፍጥጦ እንዲያይ አድርጓል። ቀድሞውኑም አድዋን ትከትሎ ዋናዎቹ የአውሮፓ መንግስታት የነጭ ሃይል በጥቁር ሕዝብ ....

Continue reading

የደነቆሩ ዘረኞች፤ መደዴ ፖለቲከኞችና ቢጠቅሙ ትዝታዎች

ከሀማ ቱማ - "እትብቱ ተቆርጦ ካረፈበት ምድር፣ የሰው ልጅ ካልኖረ ከራሱ ህዝብ ጋር፣ ምን መቅኖ ያገኛል ያገር ልጅነቱ፣ በተዛባ ዕድሜ ከራቀ ከእናቱ።" ኃይሉ ገብረ ዮሐንስ (ገሞራው) በነሓሴ 1961 ዓ.ም. አንድ ዲሲ 3 አይሮጵላን ሰባት ሆነን ....

Continue reading