ምስጋና
የወንድማችን የተገኘ ሞገስ የቀብር ሥርዓት ሰኞ መጋቢት 28 ቀን 2012 (April 6, 2020) በሰላም ተከናውኗል። ስልክ በመደወል ላጽናናችሁንና ለቀብሩ ሥነ ሥርዓት ላደረገላችሁን እርዳታና ትብብር ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን ይድረሳችሁ እንላለን። ቤተሰቦቹ፤ ጓዶቹና ጓደኞቹ
የወንድማችን የተገኘ ሞገስ የቀብር ሥርዓት ሰኞ መጋቢት 28 ቀን 2012 (April 6, 2020) በሰላም ተከናውኗል። ስልክ በመደወል ላጽናናችሁንና ለቀብሩ ሥነ ሥርዓት ላደረገላችሁን እርዳታና ትብብር ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን ይድረሳችሁ እንላለን። ቤተሰቦቹ፤ ጓዶቹና ጓደኞቹ
ህይዎት አበክሮ የዕድሜ ገመዷ የተሰፈረ የነፍስና የስጋ ቅልቅል ፈራሽ አካል ነች። ህይዎት ልደቷ በዕልልታና በደስታ ሚያዚያ 18 ቀን 1946 ዓ.ም. - መጋቢት 13 ቀን 2012 ዓ.ም ሲበሰር፤ ህልፈቷ ግን በለቅሶ፣ በዋይታና በሙሾ የሚሸኝ የመድረክ ላይ ....
ኢያሱ ዓለማየሁ - ጓድ ተገኝ ስንለው "ኝ" ን አጥብቅልኝ ማለት ብቻ ሳይሆን ራሱን "ተገኜ ሞገስ የቂጣው መቀስ" እያለ ያስቀን የነበረውን ጓዳችንን ባለፈው ሳምንት ሞት በድንገት ነጥቆናል፡፡ ያኔ ያኔ ወደ ካርቱም ሱዳን ሲመጣ ገዳሪፍ ወይም ሜዳ ....
By Chris Beckett: This week, Chris Beckett reports on a recent poetry trip to Addis Ababa. The collection, Songs We Learn From Trees, is due in May and can be pre-ordered here. Songs We Learn ....
ከኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ ( መጋቢት 15 ቀን 2012 ዓ.ም.) - የኢሕአፓ ከፍተኛ አመራር አባል የሆነው ጓድ ተገኜ ሞገስ በድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቶናል። ጓድ ተገኜ ሞገስ በረጅም ዘመን የትግል ታሪኩ በአባልነት ሆነ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራር ....
ከበቀለ ገሠሠ (ዶ/r) - መንደርደሪያ - ከተገንጣይ ቡድኖች በስተቀር በ50ዎቹና 60ዎቹ የተጀመሩት እልህ አስጨራሽ ትግሎች ታላቅ አገራዊ ራዕይ ነበራቸዉ። እነዚህም በዉድ አገራችን የዲሞክራሲን ሥርዓት ለመገንባት፤ እኩልነት ለማስፈንና ዘለቄታ ያለዉን ዕድገት ለማምጣት ነበር። ይህ ግብ ባለመሳካቱ ....