Grand Public Meeting in Oslo

ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ በኦስሎ ኖርዌይ። የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ የኖርዌይ ክፍል ሕዝባዊ ስብሰባ አዘጋጅቷል። የዕለቱ ተጋባዠ እንግዳ የኢሕአፓ ከፍተኛ አመራር አባል አቶ እያሱ ዓለማየሁ በሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ላይ ማብራሪያ ላይ ይሰጣሉ። ጸሀፊ እና የምሥራቅ አፍሪካ ....

Continue reading

መረን የለቀቀውን የወያኔ አገዛዝ አምነስቲ ኢንተርናሽናል አጋለጠ፣ የታቀዱት የምጣኔ ሃብት ፓርኮችም ችግር ቀፍቃፊ ይሆናሉ፣ ባለሥልጣናት በስብሰባቸው ላይ የወያኔ የጎሳ ፌደራሊዝም ችግር እንደፈጠረ ገመገሙ

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (የካቲት 04 ቀን 2009 ዓ.ም.) -  የወያኔ አገዛዝ የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ስምምነቶችንና መርሆዎችን የጣሰ መሆኑን አምነስቲ ኢንተርናሽናል አጋለጠ - በየቦታው የታቀዱ የኢንዱስትሪ ፓርኮች የኢኮኖሚ ችግር ሊያስከትሉ ይችላል ተባለ - ....

Continue reading

ውይይትና ድርድር ለምን ዓላማ?

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ:  ....... የሰሞኑ፤ ከወያኔ ጋር የዕርቅና ሠላም ውይይትን አስመልክቶ በየቦታው የተለያዩ ውዥንብሮች፤ ውቂው- ደብልቂውና ትርኪ-ምርኪዎች፤ ከአንዳንድ አካባቢዎች ይሰማሉ።  በወያኔ በኩል የሚነፍሰው ይኽ አቅጣጫ አስለዋጭና ትጥቅ አስፈች ፕሮፓጋንዳ፤ ያገዛዙን ጊዜ ለተወሰኑም ቀናት ....

Continue reading

ወያኔ የሀገሪቱን የውጭ ዕዳ በእጥፍ አሳደገው፣ የቱሪስቶች መቀነስም ጭስ አልባውን የምጣኔ ሃብት ዘርፍ ክፉኛ እየጎዳው ነው፣ ንግሥት ይርጋና ሌሎች ሰላማዊ ዜጎች …

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ጥር 23 ቀን 2009 ዓ.ም) - ባለፉት አምስት ዓመታት የአገሪቱ የውጭ ዕዳ በእጥፍ አደገ ተባለ - የአገር ጎብኝዎች መቀነስ የቱሪስቱን ዘርፍ ክፉኛ የጎዳው መሆኑ ተነገረ - ንግሥት ይርጋና ሌሎች ....

Continue reading

በወያኔ ኃይሎችና በህዝብ መካከል የተኩስ ልውውጥ ተካሄደ፣ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሙስና ካለባቸው ሀገሮች ተርታ፣ ኩዌት ውስጥ ኢትዮጵያዊቷ በስቅላት ተገደለች …

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ  አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ጥር 18 ቀን 2009 ዓ.ም.) - በባህር ዳር በወያኔ የጸጥታ ኃይሎች እና በሕዝብ ወገኖች መካከል የተኩስ ልውውጥ ተደረገ - ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል የተባለው ድርጅት ኢትዮጵያን ከፍተኛ ሙስና ከሚካሄድባቸው አገሮች መካከል ....

Continue reading