ምስጋና

የወንድማችን የተገኘ ሞገስ የቀብር ሥርዓት ሰኞ መጋቢት 28 ቀን 2012 (April 6, 2020) በሰላም ተከናውኗል። ስልክ በመደወል ላጽናናችሁንና ለቀብሩ ሥነ ሥርዓት ላደረገላችሁን እርዳታና ትብብር ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን ይድረሳችሁ እንላለን። ቤተሰቦቹ፤ ጓዶቹና ጓደኞቹ

Continue reading

ተገኜ ሞገስ የቂጣው መቀስ: ግላዊ አጭር የጓድ ትውስታ

ኢያሱ ዓለማየሁ - ጓድ ተገኝ ስንለው "ኝ" ን አጥብቅልኝ ማለት ብቻ ሳይሆን ራሱን "ተገኜ ሞገስ የቂጣው መቀስ" እያለ ያስቀን የነበረውን ጓዳችንን ባለፈው ሳምንት ሞት በድንገት ነጥቆናል፡፡ ያኔ ያኔ ወደ ካርቱም ሱዳን ሲመጣ ገዳሪፍ ወይም ሜዳ ....

Continue reading

ዜና ዕረፍት: ጓድ ተገኜ ሞገስ

ከኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ ( መጋቢት 15 ቀን 2012 ዓ.ም.) - የኢሕአፓ ከፍተኛ አመራር አባል የሆነው ጓድ ተገኜ ሞገስ በድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቶናል።  ጓድ ተገኜ ሞገስ በረጅም ዘመን የትግል ታሪኩ በአባልነት ሆነ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራር ....

Continue reading

ትምህርቱ፤ ትግሉና ከፍተኛዉ መስዋዕትነት ለዲሞክራሲና ለእድገት ነበር

ከበቀለ ገሠሠ (ዶ/r) - መንደርደሪያ - ከተገንጣይ ቡድኖች በስተቀር በ50ዎቹና 60ዎቹ የተጀመሩት እልህ አስጨራሽ ትግሎች ታላቅ አገራዊ ራዕይ ነበራቸዉ። እነዚህም በዉድ አገራችን የዲሞክራሲን ሥርዓት ለመገንባት፤ እኩልነት ለማስፈንና ዘለቄታ ያለዉን ዕድገት ለማምጣት ነበር። ይህ ግብ ባለመሳካቱ ....

Continue reading