ከግባችን ለመድረስ ትግላችን ተጠናክሮ ይቀጥል

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) መግለጫ  -  የኢትዮጵያ ሕዝብ ለ27 ዓመታት በዘረኛና ፀረ ሕዝብ አገዛዝ ሲደማ፣ ሲታሰርና ሲሰቃይ፣ ሲገደል መቆየቱ ሁሉም ዜጋ የሚያውቀው አሰቃቂ እውነታ ነው። ሕዝባችንም ወያኔ ሥልጣን ከጨበጠ ጀምሮ ብቅ ጥልቅ ባለ መልኩም ....

Continue reading

የኢትዮጵያ ወጣት አሁንም ታሪክ ሠሪ ነው!

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብታዊ ፓርቲ ወጣት ክንፍ ድርጅተ (ኢሕአፓ ወክንድ) Ethiopian Peoples Revolutionary Party Youth League (EPRP YL) -  ወያኔ ለ27 ዓመት ከወራሪ ሃይል ባልተለየ ሁኔታ አገረንና ሕዝብን ሲያደባይና በአራቱም ማዕዘን የኢትዮጵያን ጠላቶች ተደግፎ ሕዝቧን ሊያጨራርስና ....

Continue reading

ድንጋጤ የወለደው ትካዜ፤ ፀፀት የሌለው ኑዛዜ

(በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅ ራዲዮ) - በቅርቡ በተካሄደው የወያኔ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ፤ ስዩም መስፈን የተሰኘ   የወያኔ ነባር አባል  ባደረገው ንግግር፤ የዘረኛው አገዛዝ አራማጆች፤ ምን ያኽል ሰማይ ምድሩ እንደተደፋባቸው በማያሻማ መልኩ ፤ እንደሚከተለው   ለመናገር ....

Continue reading

የለውጡ ድግስ፤ የጨረባ ተስካር ሆኖ እንዳይቀር !

በፍኖተ ዴሞክራሲ   የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ -  ወቅታዊው  የኢትዮጵያ ጉዳይ ከዕለት ወደ ዕለት  እየተባባሰ መሄዱን ፤ እንኳንስ ዜጎቿ፤ መላው ዐለም የተገነዘበው ሀቅ በመሆኑ፤ በዚያ ላይ  ማተኮሩ፤ አሰልች ይሆናል። ውሃ ቅዳ -ውሃ መልስ ከመሆን አያልፍም። በአሁኑ ወቅት፤  ....

Continue reading