መሰረተ-ሀሳብ (1)፡ የሲቪክ ማህበራት ይዘትና ሚና

ከግርማ እሸቴ፡ በአሁኑ ጊዜ የሲቪክ ማህበራት አስፈላጊነትን በተመለከተ ብዙ ቢነገርም የእነዚህ ማህበራት ይዘታቸውና ሚናቸው ምን እንደሆነ ግን ያለው ግንዛቤ አነስተኛ ወይም የተዛባ በመሆኑ ማህበራቱ እንቅፋት ሲያጋጥማቸው እናያለን። ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ…

ለተራበው ዳቦ ወይስ ስለዳቦ ወሬ

ከፅጌ ዋስይሁን፡ ዋናው ጉዳይ በወያኔ አገዛዝ ስር ነፃና ፍትሀዊ ምርጫ መካሄድ አለመቻሉን የሚመለከት ነው። ቁም ነገሩ በ1997ኡ ተመክሮ እንደታየው ሁሉ የምርጫው ህግና ኮሚሽን የወያኔ እስከሆኑ ድረስ ፍትሀዊ ምርጫ ሊኖር አለመቻሉ ነው። ቁም ነገሩ በዚህ የወያኔ አጓጉል ጨዋታ ገብቶ ከመራገጥና ማላገጪያ…

Memories of a Generation

By Chris Beckett: The film, entitled Memories of a Generation, tackles head-on the uncomfortable subject of political repression, disappearance and torture in Ethiopia. It is especially uncomfortable for a British audience, because our government, though distinctly uneasy at the behaviour…

ተረት ተረት

(ከሄኖክ ታ. የሺጥላ)    ተረት ልንገርሽ ህይወቴ፣ እንቺ አድምጪኝ በሞቴ፣ ተረት ቢሉሽ ተረት ተረት፣ የዘመነኛችንን ምጥቀት፣ አዲሱን ኢትዮጵያዊነት እየጠፉ አለሁ ማለት፣ እየጠፉ ያልፋል ማለት፣ ተረት ትረት። ሙሉውን ግጥም ያንብቡ…

እሽሩሩ – ሩሩ – ኦሶ ሃዬ ሃዬ

(ከገንባው)  መቼ ንብረታቸውን፣ ባንካቸውን ደፍሮ፣ ጣቱን ቀስሮ እንጂ፣ መቼ እጁን ሰንዝሮ፣ ገዳዩስ ድምፁ ነው፣ ጠንቀኛው ጉሮሮ። ልጄ አፍህን ዝጋ! አታልቅስ ላይረባ፣ በየአምስት አመቱስ፣ እኔስ ለምን ላንባ፣ ድምጽህ ጠላትህ ነው፣ ጉልበትህን ገንባ። ሙሉውን ግጥም ያንብቡ …