በሀገር ሞት መነገድ!

 ከዓሳዬ የወተት እፍታው በ እሳት እስኪመታ፣ አበው እንዳሉቱ ትላንት በጨዋታ፣ በ አራቱም ማዕዘናት ውጊያው ሲበራታ፣ ሰልፍ ቁሞ የነበረው፣ ከታጋይ ጎን ተርታ፣ ትግሉን አዘናግቶ በጠላት ሲያስመታ፤ ዛሬ ደግሞ፣ ሙሉውን ግጥም ያንብቡ...

Continue reading

ከገሞራው ስራዎች

ከገሞራው ሥራዎች ለቅምሻ የእስረኛው ጸጋዬ ገብረ-መድህን (ደብተራው) ያልታሰሩ ነፃ ደብዳቤዎች ''በረከተ መርገም''ን ከአዲስ የንባብ ማስታዎሻ ጋር ያዳምጡ የቅዱሳንን ዐጽመ-ርስት ርኩሳን አይወስዱትም! ብሆንማ ኖሮ! (ግጥም) ዝንቦም እንደ ንቦ  (ግጥም፡ ፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ እንዳነበበው ያዳምጡ) ያማ ሞቶ ....

Continue reading

መሰረተ-ሀሳብ (1)፡ የሲቪክ ማህበራት ይዘትና ሚና

ከግርማ እሸቴ፡ በአሁኑ ጊዜ የሲቪክ ማህበራት አስፈላጊነትን በተመለከተ ብዙ ቢነገርም የእነዚህ ማህበራት ይዘታቸውና ሚናቸው ምን እንደሆነ ግን ያለው ግንዛቤ አነስተኛ ወይም የተዛባ በመሆኑ ማህበራቱ እንቅፋት ሲያጋጥማቸው እናያለን። ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ...

Continue reading

ለተራበው ዳቦ ወይስ ስለዳቦ ወሬ

ከፅጌ ዋስይሁን፡ ዋናው ጉዳይ በወያኔ አገዛዝ ስር ነፃና ፍትሀዊ ምርጫ መካሄድ አለመቻሉን የሚመለከት ነው። ቁም ነገሩ በ1997ኡ ተመክሮ እንደታየው ሁሉ የምርጫው ህግና ኮሚሽን የወያኔ እስከሆኑ ድረስ ፍትሀዊ ምርጫ ሊኖር አለመቻሉ ነው። ቁም ነገሩ በዚህ የወያኔ ....

Continue reading