እሪ በል ስም አውጪ!

ከቤልጅግ አሊ: ጊዜው ቅኝ ገዥነት የተጧጧፈበት ወቅት ነበር።  መቼም በቅኝ ገዥነት ባላገሩ  ሕዝብ የዝቅተኝነት ስሜት እንዲሰማው ለማድረግና እኛ የምንነግርህን እንጂ አንተ ያለህ እምነትና አስተሳሰብ ሁሉ ስህተት ነው ብለው ለማሳመን የማይፈነቅሉት ደንጊያ አልነበረም።  ይህን መሰሉ የምዕራባዊያን ....

Continue reading

ውበት ያለው ግን የተመጠነ

ደብዳቤ ከደሊላ ዱኪ ዘገዬ ውድ ደብተራዎች! ይህንን ዓላማ ወደውና ፈቅደው ውድ ህይወታቸውን ከሰጡት የዚያ ጊዜ የዘመኑ ፈርጦች ውስጥ አንዱ አባቴ ስለሆነም አባቴም ተሰልፎ ስለተሰዋበት ገድል የሚያወራውና የሚተርከው “ዝብርቅርቅ ማህደርን” ሳዳምጥ፣ ደስታ አየሉት ሃዘን ሁለት ስሜት ....

Continue reading