ቆንጆ የሁሉም ናት
አሥራደው (ከፈረንሳይ) አንደኛው አግኝቶ፣ ውዴ ፍቅሬ ሲላት፣ ሌላው በማጣቱ፣ ጧት ማታ ሲመኛት፣ የውበት ዕድምተኞች፣ እያዩ ሲያደንቋት፣ ያላየው እያየ፣ ውበቷን ሲጎመዥ፣ ምኞቱን ለማስመር፣ ዐይኑ ሲንቀዠቀዥ፣ የሰማው ላልሰማ፣ ዝናዋን ሲረጨው፣ በውበት ረሃብ፣ ምራቁን ሲያስውጠው፣ (more…)
አሥራደው (ከፈረንሳይ) አንደኛው አግኝቶ፣ ውዴ ፍቅሬ ሲላት፣ ሌላው በማጣቱ፣ ጧት ማታ ሲመኛት፣ የውበት ዕድምተኞች፣ እያዩ ሲያደንቋት፣ ያላየው እያየ፣ ውበቷን ሲጎመዥ፣ ምኞቱን ለማስመር፣ ዐይኑ ሲንቀዠቀዥ፣ የሰማው ላልሰማ፣ ዝናዋን ሲረጨው፣ በውበት ረሃብ፣ ምራቁን ሲያስውጠው፣ (more…)
GENEVA (Reuters) - More than 74,000 Africans fled to Yemen this year, a 50 percent increase over 2008 despite instability in the country, according to figures issued on Friday by the Office of the U.N. ....
This website was launched in November 2005 by concerned Ethiopians living in London who were deeply outraged by the violence inflicted upon innocent civilians, opposition leaders, and members of human rights and civil society organizations ....
ለገሞራው (ግጥም፡ ሐማ ቱማ ጽፎት ፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ እናዳነበበው ያዳምጡ) የገሞራውን ሕይዎት እና ሥራዎች ለማክበር በለንደን ስለተካሄደው ዝግጅት የገሞራውን ሕይዎት እና ሥራዎች ለማክበር ስለሚካሄደው ዝግጅት በጀርመን ሬዲዮ ላይ