የነጋዴዎች ምሬት፣ በታሳሪ ዜጎች ላይ የሚደርሰው በደል፣ የሚመሩትን ድርጅት ለማዳከም ዶ/ር መራራን ዋስ መከልከል፣ በወያኔና በግብጽ መካከል ያለው ግንኙነት መሻከሩ፣ ወያኔ የኃይል ማመንጫ አስመረቅሁ ሲል የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ባሰበት …

ፍካሬ  ዜና ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ታኅሣሥ 23 ቀን 2009 ዓ.ም.) - ነጋዴዎች ያላቸውን ምሬት እየተናገሩ ነው - በተለያዩ ቦታዎች የታሰሩ ዜጎች ከፍተኛ በደል እንደደረሰባቸው ገለጹ - ወያኔ ዶክተር መረራን የዋስ መብት ነፍጎ ....

Continue reading

ይድረስ ለኢትዮጵያ ወጣቶች በያላችሁበት

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅ - ትውልድ እያለፈ ትውልድ ይተካል። ዘመንም በዘመን እየተተካ ያልፋል። ትውልድና ዘመን መፈራረቃቸውና መተካካታቸው የተፈጥሮ ህግ በመሆኑ ፤ ትውልድ በትውልድ፤ ዘመንም በዘመን እንዳይተካኩ ሊያድርግ የሚችል አይኖርም።  ቢኖርም አይስካለትም።  የቆየው ትውልድ ለሚተካው ....

Continue reading

ተቃውሞው ቀጥሏል፣ ወያኔ በእስረኞች ላይ የሚያደርሰው በደል፣ ስኳር ከገበያ ጠፋ፣ የአላሙዲ ንግድ በችግር ላይ ነው፣ የውጭ ንግድ አሽቆለቆለ፣ የአፍሪካ ቀንድ አስጊ እየሆነ መጥቷል

ፍኖተ  ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ታኅሣሥ 16 ቀን 2009 ዓ.ም.) -  በተለያዩ ቦታዎች የሚካሄዱት ተቃውሞዎች ቀጥለዋል - ወያኔ እስረኞችን ለቀቀ፤ በደል እንደደረሰባቸው ተናገሩ - ስኳር ከገባያ ጠፋ፤ ዋጋውም በአስደንጋጭ ሁኔታ እየጨመረ ነው - የቱጃሩ ....

Continue reading

የሽግግር ወቅት

ዴሞክራሲያ (ቅጽ 42 ቁ. 2 ጥቅምት/ ኅዳር 2009) - በማንኛውም የሥርዓተ ማኅበር ልውውጥና ሂደት የሚተላለፍ ኅብረተሰብ፣ ተወደደም ተጠላ፤ የሽግግር ወቅት የሚያስፈልገው መሆኑ አያከራክርም። ለዚህም በቂ ምክንያቶች ይኖራሉ። በቅርቡ የሀገራችን ታሪክ እንኳን ሦስት ተፃራሪ ሥርዓቶች፣ ባለፈው ....

Continue reading