የሕዝብን ተቃውሞ ማፈን ቀውስን አያስወግድም

የኢሕአፓ መግለጫ:  ባለፉት ጥቂት ቀናት የወያኔን የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ሲቃወሙ የነበሩ በርካታ ዜጎችን ወያኔ በግፍ ጨፍጭፏል።  ኢሕአፓ አምባገነኑ የወያኔ ቡድን በዜጎች ላይ ያካሄደውን አረመኔያዊ ድርጊት እየኮነነና እያወገዘ ይህን አጥፊ ቡድን ለማስወገድ የሚካሄደው ትግል አገራዊ ....

Continue reading

የአንድን ትውልድ ታሪክ መግደል፤ ሀገርን እንደ መግደል ይቆጠራል

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ህዳር 23 ቀን 2008 ዓ.ም. የተላለፈ):  ሀገር ማለት፤ ሜዳው ሸንተረሩ፤ ጫካና ሸለቆው፤ ወንዙና ባህሩ ብቻ ሳይሆን ፤ በውስጡ የሚኖሩትን ሕዝቦችንም ያቀፈ መልከዐ ምድርም ጭምር ነው።  ሀገርን፤ ሀገር ብሎ ለመጥራት ....

Continue reading

የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም!

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ:  ኢትዮጵያዊ ሆኖ ሰብዕናውን እያስከበረ ሀገሩን ለማዳን እስካሁን ያልተሳካለት ቡድንና ስብስብ ሁሉ፤ አሁንም ከባዕዳን ጥገኝነት ነፃ ሊወጣ አልቻለም።   ነፃ ለመውጣትም ፈቃደኝነቱን አላሳየም።   ጭራሽ አይፈልግምም!   የሀረግ-እሬሳ ተፈጥሮና ባኅርይ ያለው ሁሉ፤  ....

Continue reading

የወያኔን ብሎን ለማወላለቅ

ብሎኖቹ ሁሉ የወላለቁ፤ የተበላሹ፤ ቤንዚን አልባ የሆነ መኪና ሊንቀሳቀስ አይችልም ነው። ወያኔም እንደዚያው ነው። የአፈና መሳሪያዎች ስላሉት ብቻ በሰላም ሊገዛ አይችልም። የአፈና መሳሪያዎቹን ራሳቸውን ማበለሻሸት፤ ከጥቅም ውጪ ማድረግ ይቻላል። የደርግን ግዙፍ ጦር ውድቀት ያጤኗል!  ወያኔ ....

Continue reading