መስፍኔና ተስፋሁን …

ታሪኩ ከጆሊ ባር አካባቢ፣ አዲስ አበባ –  እንደተለመደው ነጋና ከቤቴ ወደ አራት ኪሎ አመራሁ።  ከደንበኛዬ ሱቅ ሲጋራ ለመግዛት።  ከጆሊ ባር አይርቅም ሱቁ።  ጆሊ ባር ደግሞ ንብረታችን ባይሆንም ጠዋትና ማታ ከሰአት ማን ያጣን ነበር። ሲጋራዬን ለመግዛት ከወዳጄ ሱቅ ዘው ስል የፎይታንና የደስታን ግን ደግሞ የመደናገጥን መልክ ሳይበት፣ ምን ነካው፣ የዞረ የጫት ምረቃና ይሆን የሚል ሃሳብ ማሰቤ አልቀረም። ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ ….