ወሳኝ መረጃ! ፋኖን መምታት ለሱዳን መሬት ለመስጠት!

የሱዳን መከላከያ ሰራዊት መጋቢት 20 ቀን 2012 ዓ.ም ከንጋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ በኩል በመግባት ስናር በተባለ የኢትዮጵያዊያን ባለሀብቶች የእርሻ ልማት ካምፕ ዙሪያ ሰፍሯል።


ይህም የሆነበት ምክንያት፣ በዛሬ ዘገባው ዓሻርቅ አል-ዓውሳት (Asharq al-Awsat) የሚባለው ለንደን እንግሊዝ በዓረብኛ ቋንቋ የሚታተም ጋዜጣ እንዲህ ይገልጸዋል፣ ?የኢትዮጵያ መንግስት በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ የነበረውን ለም የእርሻ መሬት ለሱዳን አሳልፎ ለመስጠት መስማማቱንና፣ በሱዳኖች አጠራር “አልፋሽቃ” የሚባለው ይሄ በኢትዮጵያ ቁጥጥር ስር የነበረው መሬት በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ወደ ሱዳን እንደሚመለስ ጋዜጣው አስረድቷል፡፡ በውይይቱ ኢትዮጵያን ወክሎ የተሳተፈው ኢታማዦር ሹም አደም መሐመድ መሆኑንም አክሎ ዘግቧል፡፡


በነገራችን ላይ ይሄን ለም የእርሻ መሬት ለሱዳን በፊርማው አሳልፎ ለመስጠት ቀደም ሲል የተስማማው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮነን ነው፡፡

ፋኖን ለመምታት የተፈለገበትም አንደኛው ምክንያት፣ ፋኖ የአማራን መሬት ለማስመለስ እርምጃ እንዳይወስድ ተሰግቶ ነው።

ዝርዝር መረጃውን ማንበብ ለምትፈልጉ ሊንኩን እዚህ ይጫኑ

https://aawsat.com/english/home/article/2230021/al-fashqa-returns-sudanese-sovereignty-after-agreement-ethiopia?fbclid=IwAR2666PexYT5vEdI_6nslmeORzKi8gX1NW-Yt_UI84Ge0RqwOA8IprXUuSg