ፍኖተ ሬዲዮ ጣቢያን መርጃ ዝግጅት

የአሲምባ  የፓልቶክ ውይይት መድረክ ቅዳሜ፣ ኅዳር 27  ዕለት 2012 ዓ/ም (Saturday, 07 December 2019) ከቀኑ 2:00 የዋሽንግተን ዲሲ ሰዓት አቆጣጠር ጀምሮ  የገንዘብ ዕርዳታ  ለማሰባሰብ በምናደርገው  ዝግጅት ላይ በውጭ  ያላችሁ  አገር ወዳድ  ኢትዮጵያዊያን እንድትገኙልን  በማክበር እንጋብዛለን።  ለዝርዝር መረጃ  ቀጥሎ ያለውን  ያንብቡ