ሕዝባዊ ትግልና የሽግግር ጥያቄ

ዴሞ (ቅጽ 43 ቁ.4 መጋቢት/ሚያዚያ 2010 ዓ.ም) :  ከአለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ ዘረኛውንና አምባገነኑን የወያኔ አገዛዝ ለማስወገድ፤ ብርቱ መሥዋዕትን ያስከፈለ ሕዝባዊ ዐመፅ ተካሄዷል። በተለያዩ አካባቢዎችና በልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጠበብ ያሉ ጥያቄዎችን በማንሳት የተጀመረው ሕዝባዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴ በሂደት አድማሱን አስፍቶና…

Condemn the Assassination of Gezahegn G. Meskel

SOCEPP (04 May 2018):  Human rights activist and a militant for democracy, Gezahegn Gebre Meskel, was assassinated in broad day light in Johannesburg. His killer has escaped and many Ethiopians there are certain that he was hired killer working for…

Unchanged Times

(A new poem by Hama Tuma) Faces are white hiding dark hearts,/ fetid/ Where racism thrives./ A fortunate pot/ Can break a stone/ Time changes./ Traitors and cowards are hailed as heroes/ The real patriots forgotten in prison holes and…

ወያኔ አሸባሪነቱን እባብ ተናዳፊነቱን አይተውም!

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ወጣት ክንፍ ድርጅተ (ኢሕአፓ ወክንድ) መግለጫ – የወያኔ ፍጹም እምነትና ተልዕኮ ምን እንደሆነ ለማያውቁ እንዲያውቁ ለሚያውቁም እንዲያገናዝቡ ቀደም ብሎ ተደጋግሞ ቢነገርም ይህ ዘረኛ ቡድን የተካነበትን የማጭበርበሪያ ስልት በቅጡ የተረዳው ቁጥር ሰፊ እንዳልነበረ ይታወቃል። ለ27 ዓመት ሰላምን…

የዘረኛ መንቻካ፤ ቃለ አጋኖ ፖለቲካ፤ አታቱሌ ቡቄ

ከኢያሱ  ዓለማየሁ: በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አማርኛ አስተማሪያችን (ካልረሳሁ አቶ አሻግሬ ይባሉ ነበር ) ሲያስተምሩን በድርሰት/ጽሁፍ ውስጥ ቃለ አጋኖ አታስገቡ አታብዙ ይሉን ነበር።   ሰማይና መሬት ተነጥፈው ብራና ቢሆኑ፤   ውቅያኖሶች ሁሉ ቀለም፤ የዓለም ዛፍ ተቆርጦ መጻፊያ ቀርክሃ/መንጎል ቢሆን፤ የማቱሳላን ዕድሜ እንኳን…

Release ALL Political Prisoners Now!

20 April 2018: The regime in Addis Abeba has mocked at the persistent and popular demand to release ALL political prisoners in Ethiopia. Conservative estimate of Ethiopian political prisoners has put the figure at least 45,000. The regime released a…

867 ተማሪዎች ከዩኒቨርስቲ ለማባረር ታቅዷል

የፍኖተ ዴሞክራሲ ዜናና ኃተታ – የተሾሙት ሚኒስትሮች የወያኔ ባለሟሎች መሆናቸው  – የወያኔው ኮማንድ ፖስት ባወጣው መግለጫ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንደሚቀጥል በአንደምታ  – የሃሮሚያ ዩኒቨርስቲ አስተዳደር 867 ተማሪዎች ለማባረር ማቀዱን ገለጸ – በኢትዮጵያ ዕድሚያቸው የገፋ ዜጎች እንክብካቤ እንዲደረግላቸው ሄልፕ ኤጅ ኢንተርናሽናል…

Shame on You Netanyahu!

By Hama Tuma:  I wanted to write this article since last week but put it off due to lack of time.  Netanyahu accepted a UN plan to end the deportation threat on 37,000 African refugees and I almost abandoned the…

ቶኩማ (ሶኑማ)

ከባላንገብ ሚካኤል – አብይ አህመድ በወያኔ ብብት ዉስጥ ያደገ ብቻ ሳይሆን ከሃያ አመታት በላይ ከነርሱ ጋር ሰምሮ እና አብሮ በንፁሃን ዜጎች ላይ በተፈፀመዉ ወንጀል ሁሉ ሴሰኞ ከሆነዉ ከደብረፂዮን ባልተናነሠ መንገድ የተሳተፈ እና መጠየቅ ያለበት የወያኔ ሹም እንጅ የህዝብ ተወካይ አልነበረምም…