በኢትዮጵያ የሚያካሂደው የዘር ፍጅት በጽኑ ሊወገዝና ዘረኛው አገዛዝም ሊወገድ ይገባል

(የኢሕአፓ መግለጫ፣ ሰኔ 15 ቀን 2014 ዓ.ም) በሰማኒያዎቹ መጀመሪያ ላይ፣ በረዥሙ የሀገራችን ታሪክ ታይቶ የማይታውቅ መርገም ሆኖ የተከሰተው ወያኔ ለ27 ዓመታት በቋንቋ ላይ ተመሥርቶ በዘውግ ሸንሽኖ ባመሰቃቀላትና አማራውን ጠላት አድርጎ በተንቀሳቀሰባት ኢትዮጵያ፣ ይባስ ብሎ የአማራውን ....

Continue reading

አርቲስት ጠለላ ከበደን ለመዘከር ከኢሕአፓ አባላትና ደጋፊዎች (1931 – 2014)

ከዚህ ዓለም በሞት የተለየችበት የ80ኛ ቀን መታሰቢያዋ ሲከበር ለኢሕአፓ አባላት እናት፣ እህትና ጓድ የነበረችውንና እንዲሁም ኢሕአፓ እያካሄደ ባለው ሕዝባዊ ትግል ግምባር ቀደም ደጋፊ፣ ተባባሪና ተሳታፊ በመሆን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከተችውን ጀግናዋን አርቲስት ጠለላ ከበደን በአንክሮ እናስታውሳታለን። ....

Continue reading

የሀገርን ደጀን ኃይል ትጥቅ ለማስፈታት የሚደረገው መሯሯጥ መቆም አለበት

(ኢሕአፓ) - ኢሕአዴግና ብልጽግና፣ ኦሕዴድ እና ኦዴፓ እንዲሁም ብአዴንና አዴፓ ምንም ልዩነት የሌላቸው ስልቻ ቀልቀሎ፣ ቀልቀሎ ስልቻዎች እንደሆኑ ኢሕአፓ ደጋግሞ መግለጹ ይታወቃል። አሸባሪው የወያኔ ቡድን ገና ቀብሩ ባልተጠናቀቀበት እንዲያውም ከባድ ሽንፈት የገጠመውን ታጣቂ ኃይሉን አሰባስቦ ....

Continue reading

ልጓም የሌለው አምባገነን መቆሚያው ገደል!

(ዴሞ ቅጽ 46 ቁ 3 ሚያዚያ 2013 ዓ.ም.) . . . ዛሬ በሀገራችን ላይ ያንዣበበውን የፖለቲካ ድባብ በጥልቀት ስንመረምር ኢትዮጵያን ለማዳከመና ለመበታተን በየራሳቸው እኩይ የቤት ሥራ የተጠመዱ ዘረኞች የሚርመሰመሱባት ሀገር መሆኗን ማየት ይቻላል። በሀገራችን ሰፍኖ ....

Continue reading

ወጣቱ ዛሬም ለሀገሩና ለወገኑ ቤዛ ነው

(ዴሞ ቅጽ 46 ቁ. 2) . . . ከራሱ ከወያኔ ማህፀን የወጣውና ሁለተኛ ዙር የብሔር ፅንፈኝነትን ያስቀጠለው የኮሎኔሉ አገዛዝ የመቀሌው አውሬ ለሥልጣኑ መሰናክል እየሆነ ሲመጣና በአማራው ላይ ለተፈፀመው እልቂት ማዘናጊያም ይሁን በሌላ ምክንያት ተገፋፍቶ፣ ከኢትዮጵያ ....

Continue reading

የአቶ ኃይሉ ወንዴ (ዋሴ) ኃይሉ የሕይወት ታሪክ

አቶ ኃይሉ ወንዴ (ዋሴ) በአደረበት ህመም ኬምብሪጅ ማሳቹሰትስ በሚገኘው ማውንት አውበርን ሆስፒታል ህክምና ሲከታተል ቆይቶ ጥር 19 ቀን 2013 ዓ.ም (January 26, 2021) ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል:: አቶ ኃይሉ ከአባቱ ከደጃዝማች ወንዴ (ዋሴ) እና ከእናቱ ....

Continue reading