የወያኔ ጉዲፈቻዎች፣ የአረብ ጌኛዎች እና ሁሉ ኬኛ ኬኛ

ክፍል ስድስት - ከሃማ ቱማ - እንጻፍ ካልንማ እንጻፍ ቁም ነገር ሀገርን አድኖ ዘረኛን የሚቀብር እንጻፍ እንበላቸው ለኢትዮጵያ ዘለዓለም ልጆቿ እስካለን የሚነካት የለም፡፡ ታሪክ የሀገር ቅርስ ከትውልድ ወደ ትውልድ ይተላለፋል፡፡ ዛሬ የታሪክ ላፒሶች ሊክዱት ቢነሱም ....

Continue reading

ወሳኝ መረጃ! ፋኖን መምታት ለሱዳን መሬት ለመስጠት!

የሱዳን መከላከያ ሰራዊት መጋቢት 20 ቀን 2012 ዓ.ም ከንጋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ በኩል በመግባት ስናር በተባለ የኢትዮጵያዊያን ባለሀብቶች የእርሻ ልማት ካምፕ ዙሪያ ሰፍሯል። ይህም የሆነበት ምክንያት፣ በዛሬ ዘገባው ዓሻርቅ አል-ዓውሳት (Asharq al-Awsat) ....

Continue reading

ምስጋና

የወንድማችን የተገኘ ሞገስ የቀብር ሥርዓት ሰኞ መጋቢት 28 ቀን 2012 (April 6, 2020) በሰላም ተከናውኗል። ስልክ በመደወል ላጽናናችሁንና ለቀብሩ ሥነ ሥርዓት ላደረገላችሁን እርዳታና ትብብር ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን ይድረሳችሁ እንላለን። ቤተሰቦቹ፤ ጓዶቹና ጓደኞቹ

Continue reading

ተገኜ ሞገስ የቂጣው መቀስ: ግላዊ አጭር የጓድ ትውስታ

ኢያሱ ዓለማየሁ - ጓድ ተገኝ ስንለው "ኝ" ን አጥብቅልኝ ማለት ብቻ ሳይሆን ራሱን "ተገኜ ሞገስ የቂጣው መቀስ" እያለ ያስቀን የነበረውን ጓዳችንን ባለፈው ሳምንት ሞት በድንገት ነጥቆናል፡፡ ያኔ ያኔ ወደ ካርቱም ሱዳን ሲመጣ ገዳሪፍ ወይም ሜዳ ....

Continue reading