ለሰብዓዊ መብት መታገል የዜግነት ግዳጅ ነው

ኢፖእአኮ፡ ለሰብዓዊ መብት መከበር መታገል የሁሉም ዜጋ ግደታ ነው። ለሰብዓዊ መብት ሲታገሉ የወደቁትን መዘከር፣ ለእስር የተዳረጉትን መታደግ፣ የእስረኛ ቤተሰቦችን ማገዝ፣ ተይዘው ደብዛቸው የጠፋውን እስረኞች ማስታወስ፣ ለአንድ ወይም ሁለት እስረኛ ሳይሆን ለሁሉም የፖለቲካ እስረኞች መጮህ ያስፈልጋል። ....

Continue reading

አዋጅ አዋጅ፤ አስቸኳይ ጥሪ ለኢትዮጵያ ሕዝብ

ኢሕአፓ በዚህ ታሪካዊ ወቅት ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያስተላልፈው ጥሪ ሀገራችንን ለማዳን፣ ለማስከበር እንነሳ የሚል ነው። ሀገራችን ተሸጣ ሳታልቅና በገዛ ሀገራችን ቅኝ ተገዢ ሳንሆን በፊት መነሳትና መቃወም አለብን። ... ኢሕአፓ ለሀገር አድን ትግሉ ዝግጁ ከሆኑት ጋር ሁሉ ....

Continue reading

የሕዝብ ኑሮ፡ በኢትዮጵያ ቴሌቭዥንና በኢትዮጵያ መሬት ላይ (ክፍል 1 እና 2)

ከፍስሐ ዘማርያም፡ በክፍል አንድ፣ የፕሮፓጋንዳው ባህርይ፣ ተልዕኮ፣ ዓላማ፣ ይዘትና አቀራረብ ተዳሷል።  በዚህ በክፍል ሁለት ደግሞ በኢቴቪ ከሚቀርብልን የምናባዊ ፍጡራን “የድሎትና የምቾት ኑሮ” በተቃራኒው ያለውን እውነታ እናያለን።  ስለራሳችን ስለተራ ሰዎች ማለትም ስጋና ነፍስ ስላለን ግለሰቦች፣ ስለቤተሰቦቻችን፣  ....

Continue reading