ለሞት የቀረበ (ክፍል 1)

ከበልጅግ አሊ:  ክረምት ሊገባ ነው። ለአረጀው አጥንቴ የአውሮፓ ክረምት እንደማይስማማኝ ስለማውቅ  እጠላዋለሁ ። የዛሬው ቀንማ በተለይ በጣም የጨፈገገ ነው ። ያስጠላል ። ልብ ውስጥ ሃዘን ሳይገባ ትካዜን ይፈጥራል። ከቤቴ መስኮት ላይ ቆሜ ወደ ውጭ ስመለከት ....

Continue reading

እውን ክልል የሕዝብን መብት በቁራጭም ቢሆን አስከበረ?

ከፍኖተ-ዴሞክራሲ፡ የወያኔ አገዛዝ የኢትዮጵያን ሕዝብ በብሄረሰብ ደረጃ ለመከፋፈልና ለማናከስ ሲነሳ ቀድሞ በ1967 ዓ. ም. ሁሉም ብሄረሰብ የአማራ ተጨቋኝ ነውና መገንጠል አለበት ብሎ መርሀ ግብሩን ይፋ ማድረጉ ይታወሳል። በዚህ ጠባብ ጉዞ ብዙ ሕይወትን አጥፍቷል፤ ብዙ የትግራይ ....

Continue reading