በአንድ ፍላፃ ሶስት ጫፎች፡ ምስክርነት ከወንጀለኞች አንደበት?

በህያዉ ቃል: የመጨረሻ ክፍል)፡ የ“ምስክርነት” ጸሃፊ ፡ በአንድ የታሪካችን ወቅት ላይ ባለፈዉ የሽብር - የጽልመት ዘመን ዉስጥ በብሔራዊ ደረጃ ስለተፈጸመዉ ጥፋት የሥርዓቱን መሓንዲሶች ከዘንጣይ ገዳዮቻቸዉ ጋር አሰልፈዉ ማስረጃ አቀረብኩላችሁ ይሉናል። አልታወቃቸዉ ይሆናል፣ እንጂማ የየካቲቱን አብዮት ....

Continue reading