“የአሲምባ ፍቅር” – አስተያየት

ከሸፈራው ከተሰጠው አስተያየት ለቅምሻ - በመጨረሻ ገጽ አካባቢ አማኑኤል በቲፒኤልፍ (TPLF) የጥቃት ጦርነት ጊዜ ወደ ቤዝ (ዋና ሰፈር) ውጊያው በተጠጋ ጊዜ በሌሊት ከሁለት ሌሎች የትግራይ ጓዶች ጋር በመሆን የኢሕአሰን ጠመንጃ በመያዝ ሰራዊቱን ከድተው ወደ ኤርትራ ....

Continue reading

በኦስሎ ፀረ አብይ ስላማዊ ሰልፍ ተደርጓል

በዲሴምበር 10፣ 2019 የአብይ አህመድ የኖቤል ሽልማትን አስመልክቶ በዕለቱ ከቀኑ 12:00 ሰዓት ጀምሮ ኢትዮጵያውያን ስዊድንና ኖርዌይ የሚኖሩ ተቃዋሚዎች በጋራ በመሆን በተቀናጀ መልክ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል፡ ከስዊድን አውቶቡስ ተከራይተው ሌሊቱን ሲጓዙ አድረው ኖርዌይ ከምንገኝ ኢትዮጵያውያን ጋር ....

Continue reading

የዓለም የሰብዓዊ መብቶች ቀን: በኢትዮጵያ መብት ረገጣና ጸረ ህዝብ ወንጀል በጣም ተስፋፍቷል

የኢትዮጵያ ፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ መግለጫ (ህዳር 30 ቀን 2012) - ምንም እንኳ አገዛዙ እስረኞችን ፈታ እየተባለ በተለያዩ ሚዲያዎች እና በሀገር በቀል አወዳሾቹ ቢሞገስም ከመጋረጃ ጀርባ እስካሁንም ድረስ በተለያዩ ድብቅ ማሰቃያዎች የእስር ሰንሰለቱ ያልተፈታላቸው በብዙ ....

Continue reading

በፓሪስ ከተማ ያሉ ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ

ትላንት ህዳር 24 ቀን በፓሪስ ከተማ ያሉ ኢትዮጵያውያን በብዛት ሆነው ቤተክርስቲያኖችና ማቃጠልና ተዋህዶን ሀይማኖት ማጥቃትን በማውገዝ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል፡፡ ሰልፉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በፈረንሳይ ፓሪስ እና አካባቢዋ በሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት የተዘጋጀ ሲሆን ተሰልፈው ተቃውሞአቸውን ....

Continue reading

ሕዝብና ሀገርን ለመታደግ በቁርጠኛነት እንነሳ

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ራዲዮ (በ ህዳር 12 ቀን 2012 ዓም የተላለፈ ጥሪ) - በተለያየ ዘመን በተደረጉ የህዝብ ቆጠራዎች ፥ እንደተረጋገጠው 70% በላይ የሚሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ከተለያዩ ብሔረሰቦች የተወለደና የተቀላቀለ ነው። የኔ ብሔረሰብ ትልቅና ....

Continue reading

ፍኖተ ሬዲዮ ጣቢያን መርጃ ዝግጅት

የአሲምባ  የፓልቶክ ውይይት መድረክ ቅዳሜ፣ ኅዳር 27  ዕለት 2012 ዓ/ም (Saturday, 07 December 2019) ከቀኑ 2:00 የዋሽንግተን ዲሲ ሰዓት አቆጣጠር ጀምሮ  የገንዘብ ዕርዳታ  ለማሰባሰብ በምናደርገው  ዝግጅት ላይ በውጭ  ያላችሁ  አገር ወዳድ  ኢትዮጵያዊያን እንድትገኙልን  በማክበር እንጋብዛለን።  ....

Continue reading