ፋኖ-የነፃነት አርበኛ

በመኩሪያ አድማሱ ስታክተን, ካሊፎርኒያ 17 May 2024 ምን ያለው ብር ነው? ወድቋል ተሽቀንጥሮ፣ ዲስኩርህ ሰለቸን— ውሸት ተከምሮ፣ በነፃ አስቦ በነፃ ተናግሮ፣ ሕዝባችን ይኖራል በፋኖ ተከብሮ::  በተንኮል በዕብሪት— አንገት ማስደፋቱ፣  ሽብርን ሲያሰፍን— እንዲፈስ ሃሞቱ፣ ቁረጥ አንደ ....

Continue reading

የወያኔ እስር ቤት የቃሊቲ የ2004 ዓ.ም. ትዝታዎች ።

በዓይነኩሉ ባላገር  እስር ቤቱን ደርግ ለሌላ ጉዳይ ምንዓልባትም ለመጋዘንነት የሰራው እንደነበር ይነገር ነበር ። በወያኔ የእስረኛ ማደሪያ የሆኑት መጋዘኖች ሰፊ አዳራሽ ስለነበሩ ከ350 እስከ 400 እስረኛ ይይዙ ነበር ። ለአንድ እስረኛ የሚሰጠው የምኝታ ቦታ ስፋት ....

Continue reading

ፋኖ ማርሺ ቀይር እና ሌሎች ግጥሞች

በዓይነኩሉ ባላገር የኢትዮጵያ ፋኖ ፎክሮ ተቆጣ ፤የሀገሩን ጠላት ጠንቅቆ ሊቀጣ ፤የሆዳም አስክሬን እንደ ጉድ ሊሰጣ ፤ማምለጫ የሌለው መራራ ቀን መጣ ፤ወንድነት የሚለይ ጠቋራ ቆምጣጣ ፤የኖረውን ስቃይ ከሀገር ሊያስወጣ ፤ባንዳን ከነዘሩ መንጥሮ ሊቀጣ ።አሁን ጊዜው አልቋል ....

Continue reading