ከአድዋ ድል እስከ 5ቱ ዓመት ጦርነት በወፍ በረር፡ ቀለም እና ብቀላ

ከዓለሙ ተበጀ - ከ1928 እስከ 1933 ባለው ጊዜ ኢትዮጵያ ከጣሊያን ወረራ ጋይል ጋር ያካሄደችው ጦርነት በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለው የቀለም ፍትጊያ በግልጽ አፍጥጦ እንዲያይ አድርጓል። ቀድሞውኑም አድዋን ትከትሎ ዋናዎቹ የአውሮፓ መንግስታት የነጭ ሃይል በጥቁር ሕዝብ ....

Continue reading

የደነቆሩ ዘረኞች፤ መደዴ ፖለቲከኞችና ቢጠቅሙ ትዝታዎች

ከሀማ ቱማ - "እትብቱ ተቆርጦ ካረፈበት ምድር፣ የሰው ልጅ ካልኖረ ከራሱ ህዝብ ጋር፣ ምን መቅኖ ያገኛል ያገር ልጅነቱ፣ በተዛባ ዕድሜ ከራቀ ከእናቱ።" ኃይሉ ገብረ ዮሐንስ (ገሞራው) በነሓሴ 1961 ዓ.ም. አንድ ዲሲ 3 አይሮጵላን ሰባት ሆነን ....

Continue reading

ከግባችን ለመድረስ ትግላችን ተጠናክሮ ይቀጥል

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) መግለጫ  -  የኢትዮጵያ ሕዝብ ለ27 ዓመታት በዘረኛና ፀረ ሕዝብ አገዛዝ ሲደማ፣ ሲታሰርና ሲሰቃይ፣ ሲገደል መቆየቱ ሁሉም ዜጋ የሚያውቀው አሰቃቂ እውነታ ነው። ሕዝባችንም ወያኔ ሥልጣን ከጨበጠ ጀምሮ ብቅ ጥልቅ ባለ መልኩም ....

Continue reading

የኢትዮጵያ ወጣት አሁንም ታሪክ ሠሪ ነው!

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብታዊ ፓርቲ ወጣት ክንፍ ድርጅተ (ኢሕአፓ ወክንድ) Ethiopian Peoples Revolutionary Party Youth League (EPRP YL) -  ወያኔ ለ27 ዓመት ከወራሪ ሃይል ባልተለየ ሁኔታ አገረንና ሕዝብን ሲያደባይና በአራቱም ማዕዘን የኢትዮጵያን ጠላቶች ተደግፎ ሕዝቧን ሊያጨራርስና ....

Continue reading