የኢትዮጵያዊን ሙስሊሞች ዓለም አቀፍ ምክር ቤት (ግሎባል ካውንስል ኦፍ ኢትዮጵያን ሙስሊምስ)

የኢትዮጵያዊን ሙስሊሞች ዓለም አቀፍ ምክር ቤት (ግሎባል ካውንስል ኦፍ ኢትዮጵያን ሙስሊምስ) በቶሮንቶ ያዘጋጀው ሕዝዝባዊ ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ።  የኢፖእአኮ ፐሬዚዴንት አቶ ዓሊ ሁሴን የስብሰባው የክብር እንግዳ ነበሩ (ከስብሰባው ተሳታፊዎች)

Continue reading

ለደብተራው (ጸጋዬ ገ/መድህን)

ከጌትነት (ግጥም) በሰፈሩት ቁና፣ መሰፈሩ ላይቀር! እድገት ልማት ብሎ፣ ከንቱ መቀባጠር! እነርሱም ይግደሉ! እኛም እንሞታለን! የነርሱ ግን ትቢያ! እኛ እናብባለን! ------------------------------- አቤ ኮሚሳሩ! ሥራህ ፈክቶ አብቧል! ስጋህን በሉ እንጅ! መንፈስህ መች ሞቷል! ተከታይ ልጆችህ፣ በረድፍ ....

Continue reading

“የኢትዮጵያ ጠላት ማነው ነው?” ተብሎ በተደረሰው መጽሐፍ ላይ አስተያየት

ከእውነቱ ፈረደ (ደቡብ አፍሪካ)፡  ኢትዮጵያ ውስጥ በሥልጣን ላይ የነበሩት መንግሥታትና አሁን በሥልጣን ላይ የሚገኘው ዘረኛ የወያኔ መንግሥት የኢትዮጵያን ሕዝብ ለመጨቆን መሳሪያ አድርገው የተጠቀሙት ከሕዝብና ከአገር ጥቅም ራሳቸውን የሚያስቀድሙ ግለሰቦችን በመጠቀም የውሸት መረጃዎችን ለሕዝብ በማስተላለፍ ነበር/ነውም።  ....

Continue reading

ጸጋዬማ ጸጋችን ነው!

ዕውነትና ንጋት እያደር ይጠራል: እነ ፀጋዬ ደብተራው ለዘለዓለም ሕያው ኢትዮጵያዊ ሰማዕታት ናቸው፡ አሲምባ ድረ-ገጽ: የዓለም አቀፍ የሰብአዊ ድርጅቶች ጉዳዩ ቢቀርብላቸውም ሰምተው እንዳልሰሙ መሆናቸውና በተለየ ደግሞ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ መብት እንታገላለን የሚሉን ወገኖች እነፕሮፌሰር መስፍን መሠረቱት ....

Continue reading