ምን ተዘጋጅቶልናል?
ሊያነቡት የሚገባ ወቅታዊ ሐተታ፡ ... ዛሬም መሰል ዝግጅቶች እየተደረጉልን ነው። ምን ተዘጋጅቶልናል ብሎ መጠየቅና ማወቅ ደግሞ የትግሉ ወሳኝ አካል ነው። የሀገራችን ዕጣ ለባዕዳን ተሰጥቷልና የነገይቷን ኢትዮጵያ ቅርጽና ይዘት በተመለከተ በዋሺንግተንና ሎንዶን ያሉት ዕብሪተኞች ወሳኙ ....
እግርን ቀይዶ ዝላይ አይቻልም
እግርን ቀይዶና አስሮ ዝላይ የሚቻል እንደማይሆነው ሁሉ በወያኔ ላይ ቁርጠኛ አቋምን ይዞ በተግባራዊ ትግል ሳይሰማሩ ደግሞ የወያኔን ውድቀት መመኘቱ ጅልነት ቢባል ስህተት አይሆንም። ወያኔን አምርሮ ለመታገል ጽኑ አቋምና ጥረት ካለ የፖለቲካውን መድረክ የሚያደፈርሱትን፤ ፖለቲካና ....
የሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ ፖለቲካ
ወቅታዊ ሐተታ (ከፍኖተ ዴሞክራሲ)፡ ያለው ተጨባጭ ሁኒታ እየከፋ ሲመጣ ወይም ድንገተኛ ሁኔታ ተፈጥሮ ንደትና ቁጭት ሲያይል ቀቢጸ ተስፋ የሚያመጣው ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ ዓይነት ሁኔታ አለ። የታየ ነው፤ ወደፊትም ሊጠበቅ የሚገባው። ችኮላው ግን ለትግልም ....
The US-Africa Summit: An Exercise in Futility
EPRP: The US-Africa summit is vintage exercise in futility, a waste of the American taxpayer's money. For this summit, president Obama has invited the dregs and dictators of Africa to Washington DC, to wine ....