ወያኔ /ኢህአዴግ እና የየመን መንግሥት በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ላይ በፈጸሙት አራዊታዊ ተግባር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቀሳውስት የሰጡት መግለጫ

Continue reading

ወያኔ በሙስሊም ኢትዮጵያውያን ላይ የወሰደውን የአፈና እርምጃ እናውግዝ

  ኢሕአፓ፡  ወያኔ በአንዋር መስጊድ ምዕመናን ላይ የወሰደው ዘግናኝ የአፈና እርምጃ የዚህን አገዛዝ ጸረ ኢትዮጵያዊነት፤ ጸረ ሕዝብነት፤ ስነ ምግባር አልባነትና ባለጌነት ከመቸውም ጊዜ ባልተናነሰ አጋልጦታል።  ወያኔ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ለመብታቸው ያደረጉትንና እያደረጉ ያሉትን ሰላማዊና ፍትሓዊ ትግል ....

Continue reading

እንቆሥቁሥ! ይጫጫሥ!

(ከዓሣዬ) እንደ ድፎ ዳቦ ኣገር ሥትቆረስ፣ ንብረቷ ተሟጦ ባዕድ ኣገር ሲፈሥ፣ የዜጋን ሃብት ንብረት በእሣት እያጋየው በዶዘሩ ሲያፈርሥ፣ በጠባብ ወያኔ በማፍያው ዘረኛ፣ በገዛ ኣገራችን ከሆንን ሥደተኛ! ከእንግዲህ ምን ቀረን?! እንቆሥቁሥ ይጫጫሥ! እናቃጥለው ይንደድ! ዳር ቆመን ....

Continue reading