በአጋጣሚ ያበጠች ፊኛ ፤ በትንሽ እሾህ ተንፍሳ፤ ብትክትኳ ይወጣል!

  ከፍኖተ ዴሞክራሲ ወቅታዊ ሐተታ፡  የኢትዮጵያ ሕዝብ፤  ሁሉንም  አይቶና  ታዝቦ አሁን  በአንድ  አማራጭ ላይ  ብቻ እንዲያተኩር ተገድዷል። ይኸውም፤ ወያኔ በመጨረሻው የመጥፊያ ዘመኑ፤   እስከዛሬ ሲቀብረው በኖረው የጥላቻ  ቦምብ አማካኝነት፤ ሕዝቡን  እርስ በርስ እንዳያፋጅና  ሀገሪቱንም ወደ  መጨረሻው  ....

Continue reading

ኢሕአፓ እና ታሪኩ

  ከኢያሱ ዓለማየሁ:  ነገርን ነገር ያመጣዋል እንዲሉ በቅርቡ አንዲት የተበሳጨች ኢትዮጵያዊ- የኢሕአፓ ታሪክ እያሉ መጽሃፍ ጻፍን በሚሉ ዋሾዎች በመናደድ–በስም ጠቅሳኝ የድርጅቱን ታሪክ ባለመጻፌ ወቅሳኝና ውቀሱት ስትል መልዕክትና ምሬት ፈረንጆቹ ፌስ ቡክ በሚሉት አማካይነት አሰምታለች። ወጣት ....

Continue reading

ከግንቦት 6 – 8፣ 2006 ዓ.ም. (May 14 – 16, 2014) በኦክላንድ መካን ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል በተካሄደው 39ኛው መደበኛ ጉባዔ ከሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ

Continue reading