ተቃውሞ በሚያሰሙ ዜጎች ላይ ጭፍጨፋ ማካሄድ የሚወገዝ ድርጊት ነው

  ኢሕአፓ፡ ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች ውስጥ የወያኔ ባለስልጣኖችን የዘረፋ እቅድ በመቃወም ድምጻቸውን ባሰሙ ተማሪዎችና ሰላማዊ ዜጎች ላይ የወያኔ ወታደሮችና የጸጥታ ኃይሎች ተኩስ በመክፈት በርካታ ሰዎች መግደላቸውና ማቁሰላችው ታውቋል:: ኢሕአፓ በተፈጠረው ሁኔታ ሀዘን የተሰማው ....

Continue reading

ከቦታቸው መፈናቀልን የተቃወሙ ኢትዮጵያዊያን እስራትና ግድያ እናወግዛለን!

  ኢሕአፓ ወክንድ፡ ሰሞኑን ከአዲስ አበባ አቅራቢያ ያሉ ብዙ ከተሞችን በዋና ከተማው ስር ለመጠቅለል የወያኔ አጋዛዝ “ የተቀናጀ የልማት ማስተር ፕላን” በሚል ያወጣውን አቅድ፣ የማፈናቀል እርምጃ ነው ብለው በሰላማዊ መንገድ ተቃውሟቸውን ለማሰማት ሰልፍ የወጡ ዜጎችን ....

Continue reading

ነፃ ፕሬስ፤ ዴሞክራሲና መልካም አስተዳደር አንድም ሶስትም ናቸው !

  ኢሕአፓ፡ በባለሙያዎቹ አገላለፅ መሰረት ዴሞክራሲያዊ መብቶች በተከበሩበትና መልካም አስተዳደር በተመሰረቱበት ሕብረተሰብ ውስጥ ነፃ ፕሬስ በዋናነት የመንግሥትን አሰራር ለሕዝብ፤ በሕዝቡ ውስጥ የሚንሸራሸሩትን ፍላጎቶች፤ አስተያየቶችና ጥያቄዎች ደግሞ በሥልጣን ላይ ለሚገኘው አካላትና ተቋማት በማስተላለፍ በሁለቱ ክፍሎች መካከል ....

Continue reading