ለላብ አደሩና ለሰራተኛው ያለን ወገንተኝነት በመርህ ላይ የተመሰረተ ነው!! አለም አቀፍ የሰራተኛ ቀንን አብረን ስናከብር

  ኢሕአፓ፡ የዘንድሮው የሚያዚያ 23 ቀን 2006 ዓ.ም.(ሜይ 1 ቀን  2014 ) አለም አቀፍ የሰራተኞች ቀን በተለያዩ አህጉራት ያሉ ላብ አደሮችና ሰራተኞች እንደሚገኙበት የፖለቲካ ምህዳር በአሉን የተለያዩ ፕሮጋራሞችን፤ መግለጫዎችን፤ ትርዕኢቶችንና የተቃውሞ ሰልፎችን በማዘጋጀት ያከብሩታል። የዴሞክራሲ ....

Continue reading

የምን አትርሱን ነው?

አዲስ ግጥም ከጌትነት እሺ እናስታውሳችሁ! በያላችሁበት፣ እንደየሥራችሁ! ፍርድ እስኪገኝ ድረስ፣ እስከነ ብጤያችሁ! ዛሬም እንደትላንት፣ መግደል ናፈቃችሁ!? የምን አትርሱን ነው፣ እኛስ መች ስንረሳ?! ሀቅ አይለቃችሁም፣ ካላገኘ በቀር፣ ፍትህ የደም ካሳ!!! ሙሉውን ግጥም ያንብቡ .

Continue reading