በኢትዮጵያ በሬዲዮ ስርጭቶችና ድረ ገፆች ላይ የተጣለው እቀባ አሁንም እንደቀጠለ ነው

ኢሕአፓ፡  ለዚህም ነው በራሱ ኃላፊነት የሚሰራጩ የሬዲዮ ፕሮግራሞችና ድረገፁ የታገዱበት ኢሕአፓ በአለም አቀፍ ደረጃ ለሰብአዊ መበት መከበር ለሚንቀሳቀሱ ድርጅቶች በወያኔ አገዛዝ እየተደረጉ ያሉትን የመብት ጥሰቶች አስመልክቶ ተቃውሟቸውን እንዲያቀርቡ በተደጋጋሚ እየጠየቀ የሚገኘው። የወያኔን አገዛዝ በተለያየ ደረጃ ....

Continue reading

ጕሕ ፈንጣቂው ደሴ!

 ከዓሣዬ (አዲስ ግጥም) ልክ እንደ ሃገርህ የጦሣ ተራራ ጉብ ብለህ ተልቀህ ወያኔን ሣትፈራ ጎሕን በመፈንጠቅ ሆነህ ያገር ኣውራ ብርክ ለቀቅህበት ከጠላትህ ጎራ! ጎሕ ፈንጣቂው ደሴ! የጀግንነት ዓርማህ ከፍ ብሎ ሲታዬን ሥር ነቀል መፈክር ጀማህ ሲያሥደምጠን ....

Continue reading

የእናቸንፋለን ጸጋ

  ፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ፡ ደርግ ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ሲልና ስልጣኑን ሊያጠናክር ሲነሳ ኢሕአፓ ሁሉን አቀፍ ጊዜያው ሕዝባዊ መንግስት ይቋቋም ባይ ነበር። ደርግ ዴሞክራሲ በገደብ ሲል ኢሕ አፓ ደግም ዴሞክራሲ አለደብ ለጭቁኖች ሲል ነበር። ደርግ ራሱን ....

Continue reading