ስህተትን ማመን ለመጪው ድል ዋስትና ነው

  ከፍኖተ ዴሞክራሲ ሊነበብ የሚገባ ወቅታዊ ሐተታ፡ ወያኔ ስልጣን ከያዘ ጀምሮ የተቃዋሚው ጎራ አያሌ ስህተቶችን እየፈጸመ በራሱ ላይ ቀንበርን ጭኗል።  ይህን መካድ አይቻልም። ጊዜውን ስንቃኝ፣ የፈጸምነውን ስህተት መረዳት እንችላለን -- ባዕዳንና ወያኔ ከፈጸሙብን ጥቃት ባልተናነሰ ....

Continue reading

ለእነሱ ጣመ እንጂ እኛንስ ገደለን!

  የኢሕአፓ ልሳን (ዴሞ፡ ቅጽ 39፣ ቁጥር 5):  ለዚህም ነው የወያኔ ጸረ-ህዝብነትና ጸረ-ኢትዮጵያነት ቅንጣትም ባልተቀየረበት--እንዲያውም በባሰበት፤ ሀሞትን ዋጥ አድርጎና ቀበቶን አጥብቆ ይህን አስከፊ ሥርዓት ወደ መቃብሩ ለመሸኘት መተባባርና መነሳት የሚያስፈልገው። ይህን ግዳጅ ግን ዛሬም አናይም ....

Continue reading

ትግል እምቢታ እንጅ አቤቱታ አይደለም

  የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ወጣት ክንፍ ድርጅተ (ኢሕአፓ ወክንድ):  ኢወክንድ በትግል ብዙ መማር ያለበት የወጣቶች ድርጅት መሆኑን ብንረዳም የእናት ድርጅቱ ኢሕአፓን አንጋፋ ተመክሮ መሠረት ያደረገና የጀግኖቹ የነኢሕአወሊን ቆራጥ መንፈስ የወረሰ በመሆኑ ተቃዋሚው ክፍል ቆም ....

Continue reading