ከጠላፊ ስለ ጠላፊ
ኢያሱ ዓለማየሁ: ከዕለታት አንድ ቀን ያኔ ድሮ ቦይንግ በሀገር ውስጥ በረራ ባልነበረበት ጠለፋ ኣካሂደን ነበርና አይዞህ በርታ ማሰማቱ ይገባል በሚል ነው ይችን አጭር መልዕክት የጻፍኩት። እኛም ጠላፊ ተብለን ታስረናል፤ ጠላፊ ተብለን የስደተኛ ወረቀት ተክልክለናል ....
ኢያሱ ዓለማየሁ: ከዕለታት አንድ ቀን ያኔ ድሮ ቦይንግ በሀገር ውስጥ በረራ ባልነበረበት ጠለፋ ኣካሂደን ነበርና አይዞህ በርታ ማሰማቱ ይገባል በሚል ነው ይችን አጭር መልዕክት የጻፍኩት። እኛም ጠላፊ ተብለን ታስረናል፤ ጠላፊ ተብለን የስደተኛ ወረቀት ተክልክለናል ....
ማርቆስ ደጀን: ለወያኔ በስልጣን መክረም በጣም ከጠቀሙት ክስተቶች አንዱ የፖለቲካውን መድረክ በሽንፍላ ቅጥረኞችና ከፋፋዮች ሊያጨናንቅ መቻሉ መሆኑ ያድባባይ ምሥጢር ነው። እኛም “ብልጥን እባብ አንድ ጊዜ ይነክሰው ይሆናል፤ ሞኝን ግን ሁለት ጊዜ - አንድም ሳያየው፣ ሁለተኛም ....
SOCEPP: The human rights violations of the Sudanese government, especially against Ethiopians, have been documented many times but the latest involving an 18 years old rape victim surpasses all bounds. The 18 years old Ethiopian ....
Ethiopian Peoples Revolutionary Party Youth League (EPRP YL): Copilot Hailemedhen Abera has requested political asylum in Switzerland. The copilot’s action represents the voices of the voiceless Ethiopians who have lived under tyranny for the last ....
ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ፡ ዋሾው የወያኔ አገዛዝ ኢትዮጵያን ከዓለም ሀብታም ሀገሮች 67ኛው አድርገናታል ሲል ቅንጣትም ሀፍረት የሚሰማው አይደለም። ስለ ሰላምም የሚያወሳው የተለየ አይደለም። በ አፍሪካ ቀንድ ሰላም አለመስፈኑ ብቻ ሳይሆን የባሰ ጦርነት ጥሩምባ ....