በፍርሃት እየኖሩ መብትና ነፃነት ማስከበር አይቻልም (በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ የሰጠው መግለጫ)
The Rights of Ethiopians Violated in Eritrea
SOCEPP raises the arrest and inhumane treatment of Addis Abeba University graduate Tigist Berhanu and some of his friend who had gone to Eritrea to join an opposition group backed by the Eritrean regime. A ....
ቃለ-መጠይቅ ከሰብአዊ መብት ተሟጋቹ እና ገጣሚ አሊ ሰኢድ ጋር
ለፖለቲካ ስደተኞች መብት በመከራከር የሚታወቁት አትዮጵያዊ ካናዳዊው ገጣሚ እና የኢትዮጵያ ፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ (ሶሴፕ) ሊቀመንበር የሆኑት አቶ አሊ ሰኢድ ከመንግስት ካድሬዎች "አንተንና ቤተሰቦችህን እንገላለን!" የሚል የዛቻ መልእክት ደርሷቸዋል። ጉዳዩንም የካናዳ መንግስት እየተከታተለዉ መሆኑ ታውቋል። ....
ከዘመቻው በስተጀርባ ወያኔ
ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ - ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ባልንና ደስ ባለን ነበር። ግን መርዙ ሲረጭ ቆይቷልና ቢጎመዝዝም መቀበሉ የግድ ይሆንብናል። በሕዝብ መሃል ጥላቻና ጠብን ሲያራጩ የቆዩትን ክፍሎች እናውቃቸዋለን። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ይህን ....