የለውጡ ድግስ፤ የጨረባ ተስካር ሆኖ እንዳይቀር !

በፍኖተ ዴሞክራሲ   የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ -  ወቅታዊው  የኢትዮጵያ ጉዳይ ከዕለት ወደ ዕለት  እየተባባሰ መሄዱን ፤ እንኳንስ ዜጎቿ፤ መላው ዐለም የተገነዘበው ሀቅ በመሆኑ፤ በዚያ ላይ  ማተኮሩ፤ አሰልች ይሆናል። ውሃ ቅዳ -ውሃ መልስ ከመሆን አያልፍም። በአሁኑ ወቅት፤  ....

Continue reading

የኢሕአፓ ስድስተኛ ከፍተኛ አመራር ኮሚቴ ሶስተኛ ጠቅላላ መደባዊ ስብሰባውን አካሄደ

ኢሕአፓ ባለው የረጅም ጊዜ ልምድ መሰረት በአስፈላጊውና ወሳኝ ወቅት የድርጅቱ ከፍተኛ አመራር መደበኛ ስብሰባ እያደረገ ያለውን ሁኔታ በመመርመር መደረግ ያለባቸውን አበይት ጉዳዮችና ሲወስንና ትልሞችን ሲያቅድ የቆየ ሲሆን ከጥር 5 እስከ ጥር 6 ቀን ድረስ ባካሄደው ....

Continue reading

በወልድያ ሠላማዊ ሕዝብ ላይ የተፈፀመውን ግድያ ኢሕአፓ አጥብቆ ይኮንናል

የጥምቀትን በዓል ለማክበር በወጣው የወልድያ ሠላማዊ ሕዝብ ላይ፤ የወያኔ ነፍሰ ገዳይ ቡድን የጅምላ ጭፍጨፋ ፈጽሟል። የበርካታ ሠላማዊ ዜጎች ህይወት ጠፍቷል። ቁጥሩ በውል ያልተመዘገበ ንፁኽ ሕዝብ እንደቆሰለም ከቦታው የተገኙ የዐይን ምስክሮች አረጋግጠዋል፡፡ የገቡበት ያልተወቁትን የወልድያ ነዋሪዎች ....

Continue reading

የድል አጥቢያ አርበኞች እና የተስፈኞች ባዶ ጩኸት

ከባላንገብ ሚካኤል  - ወያኔ ወደ ስልጣን መንበር ከመምጣቱ በፊትም ሆነ መንግስት ሆንኩ ካለበት ጊዜ ጀምሮ በየደረጃዉ ተቆጥሮ የማያልቅ ክህደት እና ወንጀል የፈፀመ ክሃዲ ቡድን መሆኑ ሃቅ ነው። የዚህ ቡድን ሰለባ ከሆኑት ቡድኖች እና ግለሰቦች በየመድረኩ ....

Continue reading

ወጣቱ ትውልድና የዛሬው ግዳጁ

ዴሞክራሲያ (የኢሕአፓ ልሳን፣ ቅጽ 43፣ ቁ. 2)  - ........... የኢትዮጵያ ሕዝብ (የትግራይ ሕዝብን ጨምሮ)፤ እሱ/ሕዝቡ የሥልጣን ምንጭ የሆነባት፤ አንድነት በዕኩልነት የሰፈነባት፤ ፍትህ ብልጽግና በተግባር የሚውልባት ኢትዮጵያን ለማየት እንደናፈቀ አለ። ዛሬም የተጫነበትን የጠባብ ቡድን ኢዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ....

Continue reading