ጣኦት ጠራቢው ያሬድ ጥበቡ

ዮሴፍ ከዋሺንግተን ዲሲ - ታቦት ጠራቢው ያሬድ ጥበቡ የነበረበትን ግን ክድቶት ወደ ወያኔ ጉያ የገባው በጽናት የዘለቀውን ኢሕአፓን በመጥፎ ዓይን ቢያየው ለምን ብለን አንከራከርም። ከሕዝብ የማያቀራርበው መብቱ ነው። ኢሕአፓን ለማሳነስና እንዲያውም የለም ለማለት የፈለገው በክፋት ....

Continue reading

ቀዳዳዋ ጀልባ ስትሰምጥ፤ ተሳፋሪዎቿ ይሸሿታል !

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ - የማንኛውም ሥርዓት፤ በሥልጣን የመቆየቱ ሰዓት ሲያከትም፤ አባላቱና ደጋፊዎቹ እየጣሉት በየአቅጣጫቸው ይኮበልላሉ።  ይኽ ከስተት ትላንት በደርግም ማክተሚያ ወቅት ታይቷል። የቴዎድሮስን ፈለግ እንከተላለን ሲሉ የነበሩት ሁሉ ሳይቀሩ፤ በፍርሃት ሀገሪቱን እየከዱ፤ ሕዝቡንም ....

Continue reading

ወያኔ አርቲፊሻል ዘረ-መልን ለገበሬዎች እንዲሰራጭ እያደረገ ነው

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ  - በኢትዮጵያ ነፃ ህክምና የሚባለው የይስሙላ መሆኑ ተጋለጠ - ወያኔ ከሱዳን ጋር የግብይት ስምምነት ማድረጉ እያነጋገረ መሆኑ ተሰማ  - ሞያሌ የታገተው ስኳር እንዲመለስ መደረጉ ታወቀ - በሐረርጌ የተከሰተው ደም ....

Continue reading

የቶምቦላ ዕጣ ውጤት

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ የሳተላይት ስርጭትን ለመርዳት የተዘጋጀው የቶምቦላ ዕጣ እሁድ መስከረም 14 ቀን 2010 ዓ.ም ( September 14, 2017) ወጥቷል።  የእጣዎቹ ሽልማቶች የሚከተሉት ናቸው።  ዝርዝር መረጃውን ያንብቡ

Continue reading

ሥጋ የሰረቀ፤ በመረቅ ይያዛል!

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ: ኢትዮጵያ ሀሳቡዋ ብዙ ፤ ችግሯ ውጥንቅጥ፤ ታሪኳ ውስብስብ፤ ዜጎቿ ቅይጥ-ጉራማሌ፤ ምሥጥሯ ጥልቅ፤ መልከዐ ምድሯ ዥንጉርሩና ወጣ-ገባ፤ መሆኗንና የነዋሪዎቿንም ሥነአዕምሮና መስተጋብር በሚገባ ሳያውቁ፤ ሳይረዱ፤ ሳያጤኑ፤ ሳይማሩ ሳይመረምሩ፤ እንዲያው በችኮላ፤ በሀገርና በሕዝብ ....

Continue reading