በላፍቶ ክፍለ ከተማ ቤቶች ፈረሱ

ሂውማን ራይትስ ዎች በዶክተር መረራ ላይ የቀረበው ክስ ፖለቲካ መነሾ ያለው የበቀል እርምጃ ነው አለ - በአዲስ አበባ በላፍቶ ክፍለ ከተማ የፈረሱት ቤቶች ውዝግብ አስከትለዋል - የአባይ ግድብ የኤሌክትሪክ ማመንጨት አቅሙ ከ6000 ወደ 6400 አድጓል ....

Continue reading

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዴልሂ አውሮፕላን ጣቢያ በድንገት ተገዶ አረፈ

የወያኔ ቡድን ኮንትራት የሚሰጧቸው ኩባንያዎች በርካታ ገንዘብ መዝረፋቸው እየተጋለጠ - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዴሊሂ አውሮፕላን ጣቢያ በድንገት ተገዶ አረፈ - የወያኔ ጥልቅ ተሃድሶ ወደ ፍርድ ቤት በመዛመቱ ዜጎች እየተቸገሩ መሆናቸው ተነገረ - በደቡብ አፍሪካ ጸረ ....

Continue reading

የኢሕአፓ ከፍተኛ አመራር አካል በኖርዌይ ያደረጉት የሥራ ጉብኝትና ህዝባዊ ስብሰባ በስኬት ተጠናቀቀ

በመጀመሪያ ከኖርዌይ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የምሥራቅና የምዕራብ አፍሪካ አገራት ኃላፊዎች፣ ከላንድኢንፎ፣ ከኖርዌይ ኢሚግሬሽን ዳይሬክቶሬት የኢትዮጵያ ክፍል ኃላፊ፣ የስደተኞችን ጉዳይ ከሚያየው ክፍልና ከኖርዌይ የስደተኞችን መብት ከሚያስከብረው ተቋም ጋር ሰፊ ውይይቶችን በተለያዩ ቀናት አካሂደዋል። በነዚሁም ውይይቶች ባለው ....

Continue reading

እያስፈራሩ መለማመጥ፤ እየተለማመጡ መብለጥለጥ

(በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ):  ፈሪ፤ ሁለት ዶላዎች ተሸክሞ ይዞራል።  ይኽንን የሚያደርገው ሁለት አማራጮችን እጠቀማለሁ ከሚል ምኞት ነው።  በአንዱ እያስፈራራሁ፤ በሌላው እከላከላለሁ ከሚል ዕሳቤ የመጣና ቆርጠኝነትን ካጣ ልብ የሚመነጭ ወኔ -ቢስነት ነው።  ፈሪ ካገኘሁ፤ አባርርበታለሁ።  ....

Continue reading