በሰሜን ጎንደር ፀረወያኔው ጦርነት ቀጥሏል፣ የአዲስ አበባ መውጫ ኬላዎች ፍተሻ ህዝቡን እያስመረረው ነው፣ በካናዳ የወያኔዋ አምባሳደር የጉዲፈቻ ልጇን ከዳች፣ የወንጂ መሬት ቅርምት በህዝብ እምቢታ ቀረ

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ኅዳር 1 ቀን 2009 ዓ.ም.) - በሰሜን ጎንደር አንቅሽ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ጦርነት በመካሄድ ላይ ይገኛል - ሕዝባዊ አመጹን አንደኛ ዓመት አስመልክቶ የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ድርጅቶች መግለጫ አወጡ  - ....

Continue reading

የወያኔ ስብሰባ የወልቃይትን የማንነት ጥያቄ ሳይመልስ ተበተነ፣ የኮንሶ ህዝብ ተጠሪዎችን ለማፈን የተደረገው ጥረት ከሸፈ፣ በርካታ ወታደሮች ከወያኔ ኮበለሉ፣ ስንዴ አምካኝ በሽታ ገባ፣ ሌላ ድርቅ

ፍኖተ  ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ጥቅምት 30 ቀን 2009 ዓ.ም.) - የወያኔ ባለስልጣኖች ስብሰባ ለወልቃይት የማንነት ጥያቄ መልስ ሳይመልስ ተበተነ - የኮንሶ ሕዝብ ተጠሪዎችን ለማፈን የተጠነሰሰው ሴራ ከሸፈ - በቀላፎ ከሚገኘው የወያኔ ጦር ወደ ....

Continue reading

ጢስ ዐባይ አካባቢ የተኩስ ልውውጥ ነበረ፣ ጎንደርም እምቢ እንዳለ ነው

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ጥቅምት 29፣ 2009 ዓ.ም.) -  በጎጃም ጢስ አባይ አካባቢ የተኩስ ልውውጥ ነበር፤ ተጨማሪ የወያኔ ጦር ወደ ቦታው ሄዷል  - በጎንደርም በተለያዩ ቦታዎች ውጥረት ተፈጥሯል - የደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ የእሳት አደጋ ....

Continue reading

የወያኔ አፈና ቀጥሏል፣ 2 ግብፃዊያን ታሰሩ፣ ሌላም ወቅታዊ ዜና

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ጥቅምት 28፣ 2009 ዓ.ም.) - የወያኔ አገዛዝ የሚያካሂደው ግድያና የጅምላ እስራት ቀጥሏል - ሁለት ግብጻውያን ተይዘው መታሰራቸው ታወቀ -  መርካቶ አሜሪካን ግቢ በከፍተኛ ዋጋ በጨረታ የተሸጠው መሬት አነጋጋሪ ሆነ ....

Continue reading

ያረገዘች ሳትታውቅ ከደረቷ ትታጠቅ

(የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሐተታ):  በምጥ ላይ ያለች እንጅ፤ ማርገዟን ማንም ያላወቀላት ሀገር በመሆኗ፤ ኢትዮጵያ ዛሬ፤ "ፈጣሪ በደህና ያገለግልሽ" የሚላት፤ አንድ ዘመድ-ወዳጅ እንኳን አላገኘችም።  ተቆርቋሪዋ ነን ባዮችም ቢሆኑ፤ የአራስ ገንፎ ለመብላት ከማቋመጥ አልፈው፤ እንዴት ....

Continue reading