በኢሬቻ በዓል በዜጎች ላይ የደረሰውን አረመኔያዊ ጭፍጨፋ ኢሕአፓ ያወግዛል!
ከኃይል በመለስ አንዳችም ነገር የማይታየው ፋሽታዊውና ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ እሁድ መስከረም 22 ቀን 2009 ዓ.ም. በቢሾፍቱ/ደበረዘይት ከተማ በኦሮሞ ማኅበረስብ ወግና ባህል መሠረት የኢሬቻን ዓመታዊ በዓል ለማክበር በተሰበሰቡ ዜጎች ላይ ያካሄደው ሰብአዊነት የጎደለው ጭፍጨፋ በመቶ የሚቆጠሩ ....
ከኃይል በመለስ አንዳችም ነገር የማይታየው ፋሽታዊውና ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ እሁድ መስከረም 22 ቀን 2009 ዓ.ም. በቢሾፍቱ/ደበረዘይት ከተማ በኦሮሞ ማኅበረስብ ወግና ባህል መሠረት የኢሬቻን ዓመታዊ በዓል ለማክበር በተሰበሰቡ ዜጎች ላይ ያካሄደው ሰብአዊነት የጎደለው ጭፍጨፋ በመቶ የሚቆጠሩ ....
በዘንድሮው የኢሬቻ በዓል ላይ ወያኔ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰላማዊ ዜጎችን በደብረዘይት (ቢሾፍቱ)ገደለ (ዘገባ ከአሜሪካ ድምጽ ሬዲዮ የአማርኛው አገልግሎት ያዳምጡ)
ዴሞክራሲያ (ቅጽ 42፣ ቁጥር 9) - በየወሳኝ ወቅቱ የት ደርሰናል? ብለን ስንጠይቅ፤ ያለፈውን ገምግመን፤ የዛሬውን አጢነን፤ ለነገው እንድንዘጋጅ ነው - "ታሪኩን የረሳ ስህተቱን ይደግማል" ተብሎ የለ! 25 ዓመታት የሰፈረብን ድባብ፤ የቀቢጸ ተስፋ ጭጋግና ዘረኛ የክፍፍል ....
የመስከረም 9 ቀን 2009 ዓ.ም.ዜና (19 September, 2016.) - በጎጃምና በጎንደር የቤት ውስጥ አድማው ቀጥሏል፤ ምንጃር ውስጥ ውጥረት አለ - የበአዴን አባላት ርስ በርስ እየተካሰሱ ነው - የወያኔ ባለስልጣኖች በኮንሶ ሕዝብ ላይ እያካሄዱት ያሉት ጭፍጨፋ ....
ይድረስ የወገን ሞት፣ ስቃይ መከራ ለሚሰማቸሁ ሁሉ: ፎቶውን የምትመለከቱት ግለሰብ ሰለሞን ነጋሽ ይባላል:: ለረጅም ጊዜ ከወያኔ ጋር ሰርቶአል። ተፈራ ዋልዋ የአቅም ግንባታ ሚኒስቴር በነበረበት ጊዜ በቀጥታ ለተፈራ ሪፖርት እያደረገ የኮምፒውተር ኔትወርካቸውን የሰራው ይህ ግለሰብ ነው:: ....
መስከረም 5 ቀን 2009 ዓ.ም (15 September 2016)- ርዕሰ ዜና: በኮንሶ ሕዝብ ላይ የሚደረገው አፈናና በደል ቀጥሏል - የወያኔ አገዛዝ በየትምህርት ቤቱ የሚያደርገውን ስብሰባ ቀጥሏል - የኮሎኔል ደመቀ ጉዳይ ለመስከረም 9 ተቀጠረ፤ በጎንደር አፈናው ቀጥሏል ....