Fear of Death: Cruel Treatment and Torture
PERSONAL LETTER SENT TO SOCEPP BY A VICTIM (11 February 2016): "My name is Mikyas G., I am writing this letter because I fear that my brothers and father may be dead after being wrongfully ....
PERSONAL LETTER SENT TO SOCEPP BY A VICTIM (11 February 2016): "My name is Mikyas G., I am writing this letter because I fear that my brothers and father may be dead after being wrongfully ....
ዴሞክራሲያ (ቅፅ 41 ቁ. 4): አምባገነኖች ሥልጣንን ለመቆናጠጥ የሕዝብን ፈቃድ ወይም ድጋፍ ፈልገውና ጠይቀው አያውቁም። የሚፈልጉት የሕዝብን ታዛዥነትና ጸጥ -ለጥ ብሎ መገዛትን ነው። የሕዝብን ፍላጎት ሰምተው፤ የልቡን ትርታ አዳምጠው፤ ፍላጎቱን ተከትለው፤ አግባብተውና በጋራ አቅጣጫ ላይ ....
(የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ): ስለ ኢትዮጵያ መናገር የሚፈልጉ ባዕዳኑም ይሁኑ የሀገሪቱ ተወላጆች፤ ሊስማሙ የሚችሉበት አንድ ነገር አለ ማለት ይቻላል። ይኽውም፤ የሀገሪቱ ጉዳይ ከጊዜ ወደ ጊዜ ዕንቆቅልሽ እየሆንባቸው መምጣቱ ነው። ለዚህ አባባል፤ የሚከተሉትን ሀቆች ....
ዴሞክራሲያ (ቅፅ 41. ቁ. 3 ታኅሣስ 2008 ዓ.ም.): በኢትዮጵያ ሕዝብ ታሪክ ውስጥ የታኅሣሥ ወር የአመጽና ለውጥን አብሳሪ የሆኑ ትግሎች ሲከሰቱባት መቆየቷ የሚታወስነው። ዛሬም ቢሆን ታኅሣሥ፣ ሕዝባዊ አመጽን አስተናግዳለች። ዞር ብለን ግን ለአገራቸው ራሳቸውን የሰጡትን ሰማዕታትን ....
Hama Tuma: Cursed are we are, as they often say, we Africans have produced a new virus that is presently holding the world in awe. Remember when they said Africa gave the world HIV, the ....
በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ: በተጨማሪም "የማንነት መሠረት ያጣ፤ በአጥር ውስጥ ይሸሸጋል" ተብሏል። በኢትዮጵያዊነቱ ኮርቶ የኖረ/ የሚኖር ዜጋ ሁሉ፤ የማንነት ችግር ስለሌለው፤ መሸሸጊያ አያስፈልገውም። የነፃነት ባለፀጋ በመሆኑም፤ ከባርነት ነፃ ለመውጣት ሲል፤ ድንጋይ ለመሸክም አይጎነበስም። ዱሮውንም ....